>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የኢትዮጵያ መሬት... ህዝቡም... አይገዛላችህ ! ውጉዝ ከመ አርዮስ!!!' (አቡነ ጴጥሮስ)

“የኢትዮጵያ መሬት… ህዝቡም… አይገዛላችህ ! ውጉዝ ከመ አርዮስ!!!’ አቡነ ጴጥሮስ በሳሚ ዮሴፍ በ1885 ዓ.ም ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ስማቸው ኃይለማርያም...

ዘመን የገለጣቸው የነብይነት ጭንብሎች (ኢ.ፕ.ድ)

ዘመን የገለጣቸው የነብይነት ጭንብሎች ኢ.ፕ.ድ “Prophecy” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል “Propheteia” ከሚል የግሪክ ሥርወ-ቃል የተገኘ ሲሆን፤ ይህም “የእግዚአብሔርን...

የአድባራትና ገዳማት መዘጋትን ተከትሎ አገልጋዮቹና ምእመኑ ላይ የደቀነው አደጋ!!! 

የአድባራትና ገዳማት መዘጋትን ተከትሎ አገልጋዮቹና ምእመኑ ላይ የደቀነው አደጋ!!!    የሰንበት ትምህርት ቤቴ ማስታዎሻና ሰንበት ትምህርት ቤቴ   በዓለም...

ኮሮና ቫይረስ ህይወቱን ያመሰቃቀለበት ተወዳጅ ድምጻዊ! (እንዳለ ጌታ ከበደ)

ኮሮና ቫይረስ ህይወቱን ያመሰቃቀለበት ተወዳጅ ድምጻዊ!   እንዳለ ጌታ ከበደ ሰሞኑን በተወዳጁ ድምጻዊ፣ በጌታቸው ካሳ ላይ የደረሰበትን በሰማሁ ጊዜ...

“ጅል አይሙት እንዲያጫውት....” (እንግዳ ታደሰ)

““ጅል አይሙት እንዲያጫውት….”     እንግዳ ታደሰ     የሰሞኑን የአንበሳና፥ የጣዎስ እንካሰላንትያን ጉዳይ በአንክሮ ስከታተለው ነበር...

ፒኮክና አንበሳ (ሲናጋ አበበ)

ፒኮክና አንበሳ       ሲናጋ አበበ        ሁለቱ ግዙፎች የፒኮክ ቅርጾች በቤተመግሥት መግቢያ ላይ ዘብ እንዲቆሙ ከተደረገበት ወቅት ጀምሮ፤  የብልጽግና...

"ገዥዎች ሆይ ሌሊት እያፈረሱ ቀን ዘይትና ሳኒታይዘር  ማንጠለጠሉ  ለታይታ እንጂ ለምርጫ አይበጃችሁም!!!"  (ከመስከረም አበራ) 

“ገዥዎች ሆይ ሌሊት እያፈረሱ ቀን ዘይትና ሳኒታይዘር  ማንጠለጠሉ  ለታይታ እንጂ ለምርጫ አይበጃችሁም!!!” ከመስከረም አበራ          ሃገርን...

የግል ስሜትና ብሄራዊ ምልክት...!!! (በእውቀቱ ስዩም)

የግል ስሜትና ብሄራዊ ምልክት…!!!     በእውቀቱ ስዩም ባገራችን  ህዝብ ከገዥ ጋር ተማክሮ የመረጠው ብሄራዊ ምልክት ኖሮ አያውቅም  ፤ ያገር...