Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ኮሮና ቫይረስ ህይወቱን ያመሰቃቀለበት ተወዳጅ ድምጻዊ! (እንዳለ ጌታ ከበደ)
ኮሮና ቫይረስ ህይወቱን ያመሰቃቀለበት ተወዳጅ ድምጻዊ!
እንዳለ ጌታ ከበደ
ሰሞኑን በተወዳጁ ድምጻዊ፣ በጌታቸው ካሳ ላይ የደረሰበትን በሰማሁ ጊዜ...
“ጅል አይሙት እንዲያጫውት....” (እንግዳ ታደሰ)
““ጅል አይሙት እንዲያጫውት….”
እንግዳ ታደሰ
የሰሞኑን የአንበሳና፥ የጣዎስ እንካሰላንትያን ጉዳይ በአንክሮ ስከታተለው ነበር...
ፒኮክና አንበሳ (ሲናጋ አበበ)
ፒኮክና አንበሳ
ሲናጋ አበበ
ሁለቱ ግዙፎች የፒኮክ ቅርጾች በቤተመግሥት መግቢያ ላይ ዘብ እንዲቆሙ ከተደረገበት ወቅት ጀምሮ፤ የብልጽግና...
"ገዥዎች ሆይ ሌሊት እያፈረሱ ቀን ዘይትና ሳኒታይዘር ማንጠለጠሉ ለታይታ እንጂ ለምርጫ አይበጃችሁም!!!" (ከመስከረም አበራ)
“ገዥዎች ሆይ ሌሊት እያፈረሱ ቀን ዘይትና ሳኒታይዘር ማንጠለጠሉ ለታይታ እንጂ ለምርጫ አይበጃችሁም!!!”
ከመስከረም አበራ
ሃገርን...
የግል ስሜትና ብሄራዊ ምልክት...!!! (በእውቀቱ ስዩም)
የግል ስሜትና ብሄራዊ ምልክት…!!!
በእውቀቱ ስዩም
ባገራችን ህዝብ ከገዥ ጋር ተማክሮ የመረጠው ብሄራዊ ምልክት ኖሮ አያውቅም ፤ ያገር...
እ ን ደ ቼ ጉ ቬ ራ - “ ቼ! ቼ! ቼ! ቼ!… ቼ! ” (አሰፋ ሀይሉ)
እ ን ደ ቼ ጉ ቬ ራ – “ ቼ! ቼ! ቼ! ቼ!… ቼ! ”
አሰፋ ሀይሉ
“ቼ!” ቼ ምንድነው? ቼ ፊደል ነው፡፡ የፊደል የልብ ወዳጅ፡፡ የኩባውያን የትግል አጋር፡፡...
"አዲስ አበባ ዛሬም ልጆቿን እየገበረች ነው!!!" (ከስንታየሁ ቸኮል -- ባልደራስ)
“አዲስ አበባ ዛሬም ልጆቿን እየገበረች ነው!!!”
ከስንታየሁ ቸኮል /ባልደራስ/
“..ለውጥ የለም ያለዉ የደም ግብር ነው!!!”
/ሀዘንተኛ ቤተሰብ/
አስቸኳይ...
ይድረስ ለእስክንድር (ሙክታሮቪች)
ግልጽ ደብዳቤ ለእስክንድር ነጋ!!!
(ሙክታሮቪች)
ይድረስ ለእስክንድር
ከትናንት በስቲያ ቤታቸው ለፈረሰባቸው በቪዲዮ ያደረክላቸውን ንግግር ካየሁ በኋለ፣...
