Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዓለም በቴክኖሎጂ- እኛ በጨበጣ የተጋተርነው ኮሮና!!! (ሁሴን ከድር)
ዓለም በቴክኖሎጂ- እኛ በጨበጣ የተጋተርነው ኮሮና!!!
ሁሴን ከድር
ዓለም በቀላሉ የማታሸንፈው ጦርነት ውስጥ ከገባች ወራት ተቆጥሯል፡፡ ጦርነቱን...

የጤና ሚንስትር እና የሳይንስ እና ኢኖቬሽን ባበሰሩን ዜና ተደስቻለሁም ፤ ተሳቅቂያለሁም!?! (ፍስሐ ሽፈሬ (MPH, MPham))
የጤና ሚንስትር እና የሳይንስ እና ኢኖቬሽን ባበሰሩን ዜና ተደስቻለሁም ፤ ተሳቅቂያለሁም!?!
.ፍስሐ ሽፈሬ (MPH, MPham)
እኔ ያጠናሁት ፋርማኮሎጅ...

ሞኝ በሆነች ሀገር ደጃፍ ላይ የበቀለች ሞፈር ! (ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ)
ሞኝ በሆነች ሀገር ደጃፍ ላይ የበቀለች ሞፈር !
ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ
ኮሮና ቫይረስ ….
♦ ለታላቁ እውቀታቸው ምዕራባውያን ሽልማታ የሰጧቸው...

ለእጅ፣ለአፍና ለእግር የተጻፈ ደብዳቤ (እንዳለጌታ ከበደ)
ለእጅ፣ለአፍና ለእግር የተጻፈ ደብዳቤ
እንዳለጌታ ከበደ
ተዉኝ
ተለመኑኝ!
ከሕይወት ሰፌድ ላይ፣ ሞት አታዘግኑኝ
ተዉ አታነካኩኝ
ከዘመን ደዌ ጋር፣...

ጠባቂ ብቻ ሳይሆን ሠጪም ሆነን እናውቃለን!!! (ስንታየሁ ሀይሉ)
ጠባቂ ብቻ ሳይሆን ሠጪም ሆነን እናውቃለን!!!
ስንታየሁ ሀይሉ
<< በፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ የተሠየመው “ለማቶክሲንን (Lemmatoxin)” መድሀኒት ለዓለም...

ድብትርና ደብተራ ወደ ትክክለኛው ትርጉም ስንገባ ከደብተራው ልሳን እነሆ...!!! (አማን ነጸረ)
ድብትርና ደብተራ ወደ ትክክለኛው ትርጉም ስንገባ ከደብተራው ልሳን እነሆ…!!!
አማን ነጸረ
ደብተራ :-
ይህቺ ጽሁፍ በጨዋ ቋንቋ ልትሞነጫጨር...

በረከት ምንም ሆኗል። ፍቱት! (አቤል አለማየሁ)
በረከት ምንም ሆኗል። ፍቱት!
አቤል አለማየሁ
በረከት ስምዖን የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘመነ ሕወኀት ለደረሰበት አፈና፣ ዋነኛ የጭቆና ማሽን ሆኖ አገልግሏል።...