>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ተንከባካቢዎቻችንን ለመንከባከብ ምን ያህል ዝግጁ ነን? (እንዳለ ጌታ ከበደ)

ተንከባካቢዎቻችንን ለመንከባከብ ምን ያህል ዝግጁ ነን? እንዳለ ጌታ ከበደ * ከእለታት አንድ ቀን ግን ከአንድ ታማሚ ሕጻን ተላላፊው በሽታ ተላለፈበት።...

ዛሬም ወደ 400 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ ይመለሳሉ ! (ነቢዩ ሲራክ)

ዛሬም ወደ 400 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ ይመለሳሉ !   ነቢዩ ሲራክ  * ከዚህ ቀደም በሳውዲ አየር መንገድ መጥተው የማረፊያ ፍቃድና ዝግጅት ባለመደረጉ...

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ የጀመራቸውን መልካም ስራዎቹን በማስቀጠል ዘላለማዊ እናድርገው!!! (አለማየሁ ገመዳ)

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ የጀመራቸውን መልካም ስራዎቹን በማስቀጠል ዘላለማዊ እናድርገው!!!     አለማየሁ ገመዳ የቱ ጋር መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም።...

ኮሮና A-3 (ኢብሮ ሹመት)

ኮሮና A-3 ኢብሮ ሹመት 1,የኮሮና በሽተኞች በሶስት ወር ውስጥ በአለም ከአንድ ሚሊየን በላይ ሆነዋል ከ210ሺ በላይ ድነዋል 55 ሺ እሚሆኑት ደሞ ሞተዋል ። የአውስትራሊያ...

ኮረና በምንቀባበለው ብር ይተላለፋል? ሶማሌ ላንድን መጠየቅ ነው! (ደረጄ ደስታ)

ኮረና በምንቀባበለው ብር ይተላለፋል? ሶማሌ ላንድን መጠየቅ ነው!   ደረጀ ደስታ አንተ ብቻ ብሩን ስጠኝ እንጂ..አይባል ነገር መከራ ነው። ባለሙያዎች...

መንግስት ድንበር ያስጠብቅ፣ ከእገታ ያትርፈን፤ያኔ ፈተናዎች ይቀላሉ!!! (ረ/ፕሮፌሰር ዳምጠው ተሰማ ደነቀ)

መንግስት ድንበር ያስጠብቅ፣ ከእገታ ያትርፈን፤ያኔ ፈተናዎች ይቀላሉ!!!   ረ/ፕሮፌሰር ዳምጠው ተሰማ ደነቀ በአማራ ህዝብ ላይ በተለይም በጎንደር...

የምርጫው ዕጣ ፈንታ?!? (በፈቃዱ ኃይሉ)

የምርጫው ዕጣ ፈንታ?!?   በፈቃዱ ኃይሉ ምርጫ 2012 እንደማይካሔድ ብዙ ተሟርቶበት ነበር። ነገር ግን የተፈራው የፀጥታ ጉዳይ ተሸንፎ ያልተጠበቀው የጤና...

የሶማሌ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ! ( ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)

የሶማሌ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ! ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ * የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊው ሀገር በጭንቀት በተወጠረችበት ወቅት ችግር ፈጣሪ በመሆናቸው ተነስተዋል! *...