>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኦ.ፌ.ኮ ከ ኦ.ነ.ግ  ተቀላቀለ!

ኦ.ፌ.ኮ ከ ኦ.ነ.ግ  ተቀላቀለ!!! ነአምን አሸናፊ   በቅርቡ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሐመድን በአባልነት የተቀበለው የኦሮሞ...

አገር ትፈረካከሳለች ብዬ እፈራ ነበር!!!" (ጀዋር መሐመድ - ቢቢሲ)

አገር ትፈረካከሳለች ብዬ እፈራ ነበር!!!” ጀዋር መሐመድ ቢቢሲ ጀዋር መሐመድ በይፋ የተቀላቀለው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከኦሮሞ ነፃነት...

ሕወሓት በኢህአዴግነት ዘመን ካፈሩት ሀብት ድርሻውን እንደሚጠይቅ አስታወቀ!! (ሪፖርተር)

ሕወሓት በኢህአዴግነት ዘመን ካፈሩት ሀብት ድርሻውን እንደሚጠይቅ አስታወቀ!! ሪፖርተር ከቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን እስከ እሑድ ታኅሳስ 26 ቀን 2012 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ አስቸኳይ ጉባዔ የተቀመጠው ሕወሓት ባወጣው የአቋም መግለጫ፣ አራቱ የኢሕአዴግ ድርጅቶች በጋራ ካፈሩት ሀብት ድርሻውን በሕግ አግባብ እንደሚጠይቅ አስታወቀ። ከአዲሱ የብልፅግና ፓርቲ ጋር እንደማይዋሀድ በድጋሚ አስታውቆ፣ ከፌዴራሊስት ኃይሎች ጋር በጥምረት፣ በግንባርና በትብብር አብሮ ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ከዚህ በኋላ ከመንግሥትም ሆነ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር የሚኖረው ግንኙነት በሕግና በሕገ መንግሥት መሠረት ብቻ እንደሚሆን፣ ከዚህ ውጪ ያለው ግንኙነት ተቀባይነት እንደማይኖረው ሕወሓት በአቋም መግለጫው አስታውቋል። ሕወሓት ከኢሕአዴግ አራት ድርጅቶች መካከል አንዱና ዋነኛው የነበረ ሲሆን፣ የዛሬ 45 ዓመታት ገደማ በወርኃ የካቲት መመሥረቱ ይታወሳል።

ህወሓት የውጭ መንግስታት እና ሃይሎች ከውስጥ ጉዳያችን እጃቸውን ያውጡ አለች!! (ዳንኤል በቀለ)

ህወሓት የውጭ መንግስታት እና ሃይሎች ከውስጥ ጉዳያችን እጃቸውን ያውጡ አለች!! ዳንኤል በቀለ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ [ህወሓት] ባለፈው ቅዳሜ እና...

እውነት ክርስቶስ ተወልዶልናል? (ከይኄይስ እውነቱ)

እውነት ክርስቶስ ተወልዶልናል?   ከይኄይስ እውነቱ   በቅድሚያ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳችሁ፡፡    የጽሑፌ...

የወለደ አይጥልም!!! (መስከረም አበራ)

የወለደ አይጥልም!!!     መስከረም አበራ አንድ ስሙን በማላስተውሰው መፅሃፍ ውስጥ (ሌኒን አለው ተብሎ የተቀመጠ መሰለኝ) ያነበብኩት ጥቅስ “Some...

የአሕመዲን ጀበል  አይን ያወጣ ቅጥፈት! (አቻምየለህ ታምሩ)

የአሕመዲን ጀበል  አይን ያወጣ ቅጥፈት!   አቻምየለህ ታምሩ የጽሑፌን ርዕስ «የአሕመዲን ጀበል አይን ያወጣ ቅጥፈት» ስል የሰየምሁት አሕመዲን ጀበል...

"በባርነት ውስጥ ብትወለድም በነፃነት መኖርህ አይቀርም!!!"   (አቶ በለጠ ካሳ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለልጁ የፃፈው ደብዳቤ!) 

“በባርነት ውስጥ ብትወለድም በነፃነት መኖርህ አይቀርም!!!”   አቶ በለጠ ካሳ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለልጁ የፃፈው ደብዳቤ!  በላይ ማናዬ     ልጄ ...