ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን –  አዲስ አበባ ለሁሉም! ሁሉም… ለአዲስ አበባ!!!

ሰበር መረጃ ከለንደን ❗️
ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን –  አዲስ አበባ ለሁሉም ሁሉም ለአዲስ አበባ!!!
ናትናኤል መኮንን
በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአዲስ አበባ ጉዳይ የአዲስ አበባ ልጅች ታላቁ እስክንድር ነጋን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ናቸው:: ነገ እስክንድር ነጋ በቃሊቲ የሚገኘው መድህን ዲኮር አዳራሽ የአዲስ አበባን ልጆች ህዝባዊ ስብሰባ ጠርቷል:: ነገ ስምንት ሰአት ቃሊቲ መድህን ዲኮር አዳራሽ አይቀርም:: አዲስ አበባ ለሁሉም ሁሉም ለአዲስ አበባ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.