እነ እስክንድር ከቃሊቲ ወደ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ…!!! (ባልደራስ) June 11, 2021 እነ እስክንድር ከቃሊቲ ወደ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ…!!! ባልደራስ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ዕጩዎች ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ እና ስንታየሁ ቸኮል ትላንትና ለሊት ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት መወሰዳቸው የታወቀ ሲሆን ፤ ዝርዝር ጉዳይ ወደኋላ የምንመለስበት ይሆናል ።