>

እነ እስክንድር ከቃሊቲ ወደ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ...!!! (ባልደራስ)

እነ እስክንድር ከቃሊቲ ወደ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ…!!!

ባልደራስ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ዕጩዎች ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ እና ስንታየሁ ቸኮል ትላንትና ለሊት ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት መወሰዳቸው የታወቀ ሲሆን ፤ ዝርዝር ጉዳይ ወደኋላ የምንመለስበት ይሆናል ።
Filed in: Amharic