>

በባህር ዳር ከተማ ከመጋቢት 15/2010 ጀምሮ በእስር ላይ የነበሩት 19 ሰዎች ዛሬ ተፈተዋል

እየሩስ ጌታነህ  
 
1, ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (ባ/ዳር ዩንቨርሲቲ መምህርና የጣና ደህንነትና የአካባቢ ጥበቃ ማህበር ፕሬዚደንት
2, አቶ ጋሻው መርሻ (የሰማያዊ ፓርቲ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የነበረና የ”አንፀባራቂው ኮከብ” መፅሃፍ ፀኃፊ)
3, የሱፍ ኢብራሂም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር የነበረና አሁን ጠበቃ)
4, ተመስገን ተሰማ (ወሎ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር)
5, በለጠ ሞላ (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር)
6, ንጋቱ አስረስ (የአማራ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ)
7, በለጠ ካሳ (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረ)
8, አቶ ሲሳይ አልታሰብ
9, አቶ ዳንኤል አበባው
10, አቶ መንግስቴ ተገኔ
11, አቶ ቦጋለ አራጌ
12, አቶ ካሱ ኃይሉ (የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ መምህር)
13, አቶ ተሰማ ካሳሁን
14, አቶ ድርሳን ብርሃኔ
15, አቶ በሪሁን አሰፋ
16, አቶ ፍቅሩ ካሳው
17, አዲሱ መለሰ (ደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህር)
18, አቶ ተመስገን ብርሃኑ
 ሁሉም ዛሬ ከእስር ተፈተዋል!
Filed in: Amharic