>

ዐቢይ ሆይ! ሕገመንግሥትህ ችግር መፍታት አይችልምና የመፍትሔ ሐሳብህን አንቀበልም!!!..(አምሳሉ ገብረኪዳን)

 ዐቢይ “የወልቃይት ጥያቄ ሕገ መንግስቱንና ሕጉን መሠረት አድርጎ ይመለሳል!” ማለቱን ሰማን፡፡ 
ምን ማለቱ እንደሆነ ገብቷቹሀል? ሪፈረንደም (ሕዝበ ውሳኔ) ይደረጋል ማለቱ እኮነው! ይሄም ማለት እዚያ ቦታ ላይ መኖር ከጀመረ አምስት ዓመት የሞላውና ከዚያ በላይ የሆነው ሁሉ ድምፅ ሰጥቶ እንዲወሰን ይደረጋል ማለቱ ነው፡፡ ዓያቹህት እንዴት እንደሚሸፍጥ???
ወያኔ አማራን ከወልቃይት መንጥሮ የዘር ማጽዳት ወንጀል መፈጸም ከጀመረ 40 ዓመታት አልፎታል፡፡ ሥልጣን ሲይዝም አማራን እየመነጠረ ወገኑን ከትግራይ እያጋዘ አምጥቶ በማስፈር ሀገሩ በሙሉ በትግሬ እንዲሞላ አድርጓል፡፡
ይህችን ነገር ዐቢይ በሚገባ ታውቃለችና ሕዝበ ውሳኔው ትግሬን እንጅ አማራን አሸናፊ እንደማያደርግ ስለምታውቅ “ሕገመንግሥቱ በሚያዘው የመፍትሔ አሰጣጥ ዘዴ ወይም የችግር አፈታት ዘዴ በሕዝበ ውሳኔ ይፈታል!” አለች፡፡ ዐቢይሻ ስታይን ቂል እንመስልሻለን???
ዐቢይ ጆሮ ካለሽና ማመዛዘን የምትችይ ከሆነ ያቀረብሽው የመፍትሔ ሐሳብ ኢፍትሐዊ ነውና መልሰሽ ዋጭው!!! ወይም ደግሞ ሕዝበ ውሳኔው የሰፋሪ (የትግሬ) ድምፅ ሳይካተት በነባር ነዋሪው ድምፅ ብቻ ነው የሚደረገው ካልሽ መልካም! ካልሆነ ግን ተጭነሽው የመጣሽውን የጅል ሐሳብ ይዘሽ አሁኑኑ ውልቅ በይልን???
Filed in: Amharic