>

አንዳርጋቸው የተግባር ሰው ነው!! ያለውን የሚፈፅም  ሀያል ሰው!! (ቬሮኒካ መላኩ)

 
ዛሬ በትግራይ አካባቢ ባሉ  ዞኖች ሁሉ  በሬክተር ስኬል 4.5 የተመዘገበ የህዝብ መንቀጥቀጥና መንዘፍዘፍ በመድረሱ በድንጋጤ  አካባቢው የድረሱልኝ ጥሪ እያሰማ ነው።። ብዙው  የአካባቢው ሰው  በድንገተኛ ድንጋጤ በሚመጣ የአእምሮ  ካንሰር  ምልክት ታይቶበታል።
አንዳርጋቸው  በአንድ ወቅት “አዲስ አበባ ገብቼ የመለስ  ዜናዊን ሬሳ ከስላሴ ቤተክርስትያን ቆፍሬ አስውጥቼ መንገድ ላይ እዘርረዋለሁ” ብሏል  ። በጣም ደስ የሚል አባባል ነው። እኔ ደሞ አፅሙን እንደጭራሮ ሰብስቤ እማግደዋለሁ። ከፈለጉ አመዱን በብልቃጥ አድርገው ቤታቸው ያስቀምጡት።
አንዳርጋቸው የተግባር ሰው ነው።  ያለውን የሚፈፅም  ሀያል ሰው ።
ወያኔዎች ፕሮፌሰር አስራትንና ዮፍታሄ ንጉሴን የመሰሉ ቅዱስ ሰዎች  የሚያርፉበት  የስላሴ አፈር  ከልክለው መለስ ዜናዊ የተባለ ዲያቢሎስ እንድጋደምበት  አንፈልግም።
አንዳርጋቸው የመርህ ሰው ነው። አንዳርጋቸው ከሌሎች የነፃነት ታጋዮች የሚለየው  የትግል ርእዮቱን ራሱ ተንትኖ ፣ዳጎስ ባለ መፅሀፍ ፅፎ ፣ የትግል መዝሙር ራሱ ደርሶ ፣ግጥሙን ፅፎ ፣ዜማ ፈጥሮ ፣ ራሱ ብቻውን  በርሃ ወርዶ ፣ ትግሉን ሀ ብሎ ጀምሮ የመጨረስ አቅም ያለው ሰው መሆኑ ነው።  የወያኔዎች ሰቆቃ ገና መጀመሩ ነው ። አንዳርጋቸው መጣባቸው። ልብ በሉ አንዳርጋቸው ያለውን ሁሉ የሚፈፅም  የተግባር ሰው ነው።
Filed in: Amharic