>

''...እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው'' (አቶ በቀለ ገርባ)

– አቶ በቀለ ገርባ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ምክንያት የተሰማቸውን ቅሬታ በታላቅ ሃዘን ገለጹ
– እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው ሲሉም አማርረዋል።
ስለኢትዮጵያም የወደፊት ዕጣ ፋንታም ሲተነብዩ ሃገሪቱ ሁለት አማራጮች አሉዋት። ይኸውም ራሷን ለነጻ እና ፍትሃዊ ምርጫ ማዘጋጀት ሲሆን ይህ ካልሆነ ግን ለመበተን እና ለመጥፋት ራሷን ታዘጋጅ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። – መገናኛ ፔጅ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1785776848127209&id=1080413898663511

Filed in: Amharic