>
9:35 am - Sunday November 27, 2022

ሰልፉን በተመለከተ አጫጭርና ወቅታዊ መረጃዎች!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ሰልፉን በተመለከተ አጫጭርና ወቅታዊ መረጃዎች!!!
ዘመድኩን በቀለ 
★ በቀጣይ ለኢትዮጵያ ቡናው አስጨፋሪ ለአዳነና ሽጉጤና ለሳንጃው አስጨፋሪ ለአቼኖ መልእክት ይኖረኛልና ጠብቁኝ። እስከዚያው የቅዱስ ጊዮርጊስን፣ የኢትዮጵያ ቡናን ደጋፊ የሚያሳይ ፎቶ ላኩልኝ። ገለቶማ።
~ ለቄሮና ለኤጀቶም አድርሱልኝ። ለፕሮቴስታንቱ አቢይና ለፕሮቴስታንቱ ታከለ ኡማም አድርሱልኝ። ለፀረ ዐማራና ኦርቶዶክሱ ብርሃኑ ጁላም አድርሱልኝ። ለአክራሪ እስላሙ ክርስቲያን ጠሉ ጃዋርም አድርሱልኝ። ይኸው ነው።
•••
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሰልፉ አደራጅ ኮሚቴዎች በጠቅላይ ቤተ ክህነት ሰላማዊ ሰልፉን በተመለከተ መግለጫ ይሰጣሉ። እሱን በያለንበት እንጠብቃለን።
•••
የሰልፉ አደራጅ ኮሚቴ ከከንቲባ ታከለ ኡማ ጋር አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጧል። በቤተ መንግሥትም እንዲሁ በሰልፉ ጉዳይ ስብሰባ ላይ ናቸው።
•••
ሰልፉ የግድ ነው አይቀርም። መንግሥት የፖሊስ ኃይል የለኝም ቢል እንኳ ሲፈልግ የጦር ኃይሉ አሰልፎ ፀጥታ ማስከበር ግዴታው ነው። ይሄ መታወቅ አለበት። ከሁሉም ከሁሉም በላይ ግን ቤተ ክርስቲያን ራሷ ምእመናኖቿ ከፖሊስም ከወታደርም በላይ ናቸው። እናም በፀጥታ በኩል ምንም ዓይነት ስጋት አይግባው።
•••
የአደባባይ በዓላት የሆኑትንና በሚልየን የሚቆጠሩ ምእመናን የሚሳተፉባቸው እንደጥመቀትና የመስቀል በዓላት ያሉ ታላላቅ በዓላት እኮ በኦርቶዶክሳዊ ጨዋነት የሚከበሩ፣ በሰላምም የሚጠናቀቁት ፖሊስ ስላለም አይደለም። እናም በዚህ በኩል ስጋት ሊገባው አይገባም።
•••
የእኔ ስጋት ወዲህ ነው። መንግሥት ራሱ የጴንጤዎችና የአክራሪ ሙስሊሞች ስብስብ ነው። ከዐቢይ አህመድ ጀምሮ አሁን በቁሙ ደም አፍስሶ ሆስፒታል እስከገባው ለማ መገርሳ ድረስ ያሉት ጴንጤዎች ናቸው። መከላከያ አዛዦቹ አክራሪ እስላሞች ናቸው። እናም እነሱ በስጭቷቸው እንዳይበጠብጡ እሰጋለሁ። እናም መንግሥት ለራስህ ስትል ሰልፉን ተንከባከብ በሉት።
•••
አሁን ጃዋር ባትሪው ሎው ብሏል። ከአጀንዳ መስጠት ወደ አጀንዳ መቀበል ተሸጋግሯል። እናም ይሄ መራታ ቱቀማ የሆነ ሰውዬ በምርቃና የሆነ ነገር እንዳይፈጥር ማስጠንቀቂያ ሊሰጠው ይገባል። አንዳች ሴራ እጎነጉናለሁ ቢል። ለእኛም ለእሱም አይበጅም። እንደዘለልክ፣ አትቀርም። በሉልኝ። ጎማም ይተነፍሳል። ኃይልም ይደክማል። ሁሉን አውቃለሁ ባይነትም ይከስማል። አሁን ደግሞ በተራህ ታዳምጠናለህ በሉልኝ።
••• ለቄሮና ኢጀቶ
ቄሮ ማለት በኦሮምኛ ትርጉሙ ወጣት ማለት ነው። የኦሮሞ ወጣት ማለት ደግሞ እስላምም ክርስቲያንም ነው። ከክርስቲያንም የኦሮሞ ኦርቶዶክስና የኦሮሞ ጴንጤ ማለት ነው። የኦሮሞ ካቶሊክም አለ። ታዲያ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ቄሮ ሰልፍ የማድረግ መብት የለውም ያለው ማነው? ቄሮ ማለት እስላም ማለት ነው እንዴ? በአክራሪ እስላሙ በበለ ሜንጫው የሚታዘዝ የጃዋር ቡችላ ነው እንዴ? እናም ለዩልን። ቄሮ ማለት እስላም ማለት ነው በሉና ንገሩን። ካልሆነ ቄሮ ማለት ወጣት ማለት ከሆነ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ቄሮ ሰልፍ የመውጣት መብት አለው። አይ ካልክ ግን የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ቄሮ  ሃይማኖቱን እንዴት እንደሚያስከብር ታየዋለህ። አከተመ።
•••
ኢጄቶም እንደዚያው ነው። የኢጄቶን ትርጉም የሚያውቀው ጃዋር ብቻ ነው። ኤጄቶ በሲዳምኛ ምን ማለት እንደሆነ እስከአሁን አይታወቅም። ሆኖም ግን በ OMN ሸፊ ሽፋን የሚሰጠው ቡድን ነው። እናም ቄሮና ኢጄቶ ነን የሚሉ አካላት ከመስመር እንዳይወጡ ይመከራል። የሲዳማ ኦርቶዶክሶችን መብት የሚጋፋ ኤጀቶ ካለ ነገሩ ሌላ ነው ማለት ነው። ሲመስለኝ የቄሮና የኤጀቶ አደራጅ ራሱ የዐቢይ አህመድ መንግሥት ይመስለኛል። ለማስፈራሪያነት የፈጠረው ቡድን ይመስለኛል። በኤርትራ በረሃ የሰለጠኑ ገዳይ፣ ዘራፊ እስኳዶች ይመስሉኛል። አዎ እንደዚያ ነው የሚመስሉት። እናም በኤጀቶና በቄሮ ስም የሚረብሽ ካለ ረባሹ ራሱ መንግሥቱ ነው ማለት ነው። ይኸው ነው።
•••
ዛንድሮ ከንሰርትም ኮሰረትም የለም። ነጠላ ይዘጋጅ። ንስሃም ግቡ። ዝማሬዎችን ከአሁኑ አጥኑ። ተንኳሽ መፈክሮችን መያዝ አይፈቅድም። ወጣቶች ከምንጊዜውም በላይ ተዘጋጁ። ሰርገው የሚገቡ ካሉ በሕግ ማስቆም ነው። በቤቱ የሚቀር እንዳይኖር። ይኸው ነው።
በጅማ ሰማዕትነት መቀበሉ በይፋ ተጀምሯል!!!
 * አባ ወልደሰንበት ገብረ ማርያም ተፈራ ቀዳሜ ሰማዕት ሆነዋል። 
•••
በመጀመሪያ ትናንት ምሽት ላይ በመንገድ ላይ ሲሄዱ በዐቢይ አህመድ፣ በለማ መገርሳና ብርሃኑ ጁላ የሚታዘዘው የመከላከያ ሠራዊት አስቁሞ እንዳንገላቷቸው ተነገረ። በመቀጠል ሠራዊቱ አባ ወልደሰንበትን ወስዶ ለአራጁ የአይሲስ ቡድን አሳልፎ ሰጣቸው። ከዚያም የጃዋር መሀመድ፣ የግርማ ጉተማ፣ የቄስ በላይ፣ የዲያቆን ኃይለሚካኤል፣ የፀጋዬ አራርሳ፣ የበቀለ ገርባ፣ የህዝቅኤል ጋቢሳ ሰራዊት ደግሞ ወንዝ ዳር ወስዶ አርዷቸዋል። ይኸው ነው።
•••
መጪው ዘመን ዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ሰማዕታት ነው። ዛሬ ማታ የአባቶችን መልእክት በጥቂቱ አስተላልፍላችኋለሁ። እስከዚያው ካህን እየፈለጋችሁ ንስሐ ገብቶ መጠበቁ መልካም ነው። በመከላከያ ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያን ወታደሮች እግዚአብሔር ይሁናችሁ።
•••
ለጥያቄ የሚወስድህ በሙሉ አራጅህ መሆኑን እወቅ።
• ክቡር አባ  አባ ወልደሰንበት ገብረ ማርያም አንቱ አባቴ በረከትዎ ይደርብን።
•••
የትግሬ፣ የዐማራ፣ የኦሮሞ፣ የደቡብ ኦርቶዶክሳውያን አሁን በአንድ ላይ መቆማችሁ ግድ ነው። የመስከረም 4ቱ ሰልፍ የማይቀረው ይሄን ሰቆቃ ለዓለም ህዝብ ለማሳየት ነው። ዝም አልክም አላልክም የጃዋር መንግሥት አርዶ ሳይጨርስህ እረፍት ብሎ ነገር እንደሌለው ይህን እወቅ። አከተመ።
•••
ሻሎም !  ሰላም !  
ጳጉሜን 5/2011 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic