>

የወሀቢይ ምእመናን እነ ወለተ ኑረዲን የፈይሳ አዱኛ ታቦት መጣላቸው !!! (ዘመድኩን በቀለ) 

የወሀቢይ ምእመናን እነ ወለተ ኑረዲን  የፈይሳ አዱኛ ታቦት መጣላቸው !!!

           ዘመድኩን በቀለ 
*:የወሐቢይ እስላሞቹ ለመጣላቸው ታቦት ደስታቸውን ገልጸው በቀጣይ ቤተ መቅደሱ እስኪገዛ ታቦቱ በሲያትል መስጊድ እንዲያርፍላቸው ከስምምነት እንደደረሱም ተወርቷል። የወሐቢይ እስላሞቹ ለታቦት ያላቸውን ፍቅር ያዩ ታዛቢዎች የእነ ጃዌና የእነ አራጁ አህመዲን ጀበል ሴራ ፍንትው ብሎ እየታየ መምጣቱን ይናገራሉ!!!
—-
 አጅሬ ወሀቢይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ካላቃጠልኩ የሚለውን ታቦት፣ የሚያርደውን ቄስ አሜሪካ ላይ እንዲህ ልነጠፍልህ የሚለው ግን ምን አስቦ ነው?
•••
“ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት” መስራቹ ቀውሲ በላይ መኮነን “ ፈይሳ አዱኛ ” የተባለ ቁቤ የተጻፈበት ታቦት ይዘው በሰላም፣ በጤናና በፌሽታ ሀገረ አማሪካ ሲያትል መግባታቸውን ሌለኛው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ሲኖዶስ መሥራቹ የወሀቢይ እስላሙ አባ ሜንጫ ጃዋር መሐመድ በፌስቡክ ገፁ  ዘግቦታል።
•••
በምስሉ ላይ እንደምታዩትም ለፈይሳ አዱኛ አቀባበል ለማድረግ በሲያትል የሚገኙ የወሐቢይ እስላሞቹ ምእመናንና ምእመናት እነ ሼክ ወልደ አህመድና እነ ቄሪት ወለተ አህመድ ቀውሲ በላይንና ይዘውላቸው የሄዱትን “ የፈይሳ አዱኛን ታቦት” በደመቀ መልኩ ደማቅ አቀባበል አድርገውለታል። እነ ወሀቢይ “ ፈይሳ አዱኛኮ አከም ጅርታ፣ ነገያ ኬቲ፣ በገኑዱፍቴ ብለው ” በድቤ ዘይረውታልም ነው የተባለው።
•••
በመጨረሻም እነ ሼክ በላይ ፈይሳ አዱኛን ስላመጡላቸው ወሀቢዮቹ በአየር ማረፊያው ውስጥ በሚገኝ ሬስቶራን የምሳ ግብዣም እንዳደረጉላቸውና በሼክ በላይ መኮንንና በቄስ አብዱረሃማን አሕመድ ቢስሚላሂ ራሂምና መቃ ጎፍታ ፈይሳ ስም ተባርኮ በጋራ ተመግበዋልም ተብሏል።
•••
የወሐቢይ እስላሞቹ ለመጣላቸው ታቦት ደስታቸውን ገልጸው በቀጣይ ቤተ መቅደሱ እስኪገዛ ታቦቱ በሲያትል መስጊድ እንዲያርፍላቸው ከስምምነት እንደደረሱም ተወርቷል። የወሐቢይ እስላሞቹ ለታቦት ያላቸውን ፍቅር ያዩ ታዛቢዎች የእነ ጃዌና የእነ አራጁ አህመዲን ጀበል ሴራ ፍንትው ብሎ እየታየ መምጣቱን ይናገራሉ።
•••
የአዲስ አበባው ሲኖዶስም ዝምታን መርጧል። ስጠረጥር ስጠረጥር ግን ሲኖዶሱን የሞሉት ግን… …ኧረረረረ ደግሞ ይቅር ። በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ተንቀዥቅዤ ክፉ ልናገር ነበር። ይቅር ይበለኝ።
•••
የሚኒሶታ የወሐቢ ፈይሳ አዱኛ ምእመናን ሆይ እንኳን ደስስ አላችሁ። ነጋቲ ኦላ ቡላ።
•••
ሻሎም !   ሰላም !  
ጥር 29/2012 ዓም
ከራይን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic