>

"በኦሮሚያ የትኛው አማፂ፣ የትኛው መንግስት እንደሆነ አይታወቅም" (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

በኦሮሚያ የትኛው አማፂ፣ የትኛው መንግስት እንደሆነ አይታወቅም”

 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

* በግሬደር ተቆፍሮ በጅምላ የተቀበሩ የእኒህ ንጹሀን አስከሬን በክብር መቀበር አለበት
ቁማር ቤት ያፈርሳል እንጂ፣ ቤት አይሰራም ብላችሁ ንገሯቸው። በኦሮሚያ ክልል ትግሉ በቤተሰብ ደረጃ ወርዷል። በኦሮሚያ የትኛው አማፂ፣ የትኛው መንግስት፣ የትኛው አክቲቪስት፣ የትኛው አስተዳዳሪ .. እንደሆነ እያማታን ነው።
ቁማርተኛው ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ሰራዊት ሲያስመርቅ፣ ነገ ደግሞ ኦነግ ያስመርቃል። ሁሉም ነገር ተደበላልቆባቸዋል። ቅንነት አይሰራም የሚሉ የቁማር ሱሰኞች፤ ከቀናው እና ቆራጡ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ልምድ መቅሰም አለባቸው።
(ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ – በብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞ የመፅሐፍ ምርቃት ላይ የተናገረው)

https://www.youtube.com/watch?v=uYIwgl-ig9w&feature=share

Filed in: Amharic