>

የኦሮሚያ ህጻናት ወታደራዊ ሥልጠናው ተጠናክሮ ቀጥሏል...  (ዘመድኩን በቀለ)

የኦሮሚያ ህጻናት ወታደራዊ ሥልጠናው ተጠናክሮ ቀጥሏል… 

ዘመድኩን በቀለ

*ዐማራ የአያትህን ጡት ቆርጧል፣ ዐማራ ስታይ እንዳታልፈው ግደል፣ ሚኒልክ መሬትህን ወርሮ ይዟል፣ ለማስለቀቅ ታገል። ደሃ የሆንከው በሰፋሪ ምክንያት ነው፣ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ፣ ዲያቆን መነኩሴ፣ አማኝ ስታገኝ አትለፈው። እረድ! ዐማራ ሆኖ እስላም የሆነም ስታገኝ ጨፍጭፈው፣ ለዘር እንዳታስቀር! አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም! ተብሎ የጥላቻ መርዝ እየተጋቱ ከሚያድጉ ህጻናት  ከአራጅ ሌላ ምን ሊሆንላችሁ ፈልጋችሁ ኑሯል?  
… በትግራዩ ጦርነት የሚማረኩ የትግሬ ህጻናት ወታደሮች ቆስለው እንኳ ህክምና እየተደረገላቸው ምግብ ሲቀርብላቸው አሻፈረኝ ይሉ እንደነበር ሰምተናል። ምክንያታቸውም በጦርነቱ ቆስላችሁ ከተማረካችሁ ” በመርዝ ” ይፈጇችኋል ተብለው ፀረ ዐማራ ሥልጠና ስለተሰጣቸው ነው። ሃኪሞች ምግብ እየቀመሱ ነው ታካሚዎቹን ሲያበሏቸው የከረሙት።
… በኦሮሚያና በትግራይ ለዘመናት የተዘራው ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ትርክት አድጎ እና ጎምርቶ፣ አሽቶም ፍሬአፍርቶ ለዚህ ደርሷል። እነ ሽመልስ አብዲሳም የዚሁ ፍሬ ውጤቶች ናቸው። ” ሸረሪቷን ገድለናታል። የሚቀረን የሸረሪቷን ድር ማጽዳት ነው” አይደል ያለው።
ከዛው ሳንወጣ ” እኛ አንድ ነን!”
… አንዳንዱ ምስኪን ዐማራ የኦሮሚያ ፖሊስ ሲያይ ሩጦ ‘አድነኝ ” ይለዋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ምላሽም  ‘ነፍጠኛ ልጠብቅ አይደለም የቆምኩት…”
 የኦሮሚያ ፖሊስ  ማለት እኮ … እናንተው ሙሉት። በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አንድ ነን እያሉ ነው።
 
“ኦሮሞ ኦሮሞን አይገልም” አለ ዐቢይ አሕመድ…
 
… በኦሮሚያም በኢትዮጵያም የምትኖሩ ዐማሮች ግን ፈጣሪ ይሁናችሁ።
Filed in: Amharic