>
5:13 pm - Friday April 19, 9320

በዚህች ሀገር ነገሩ ሁሉ ውረዱ እንውረድ  ሆኗል ...!!! ( ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ)

በዚህች ሀገር ነገሩ ሁሉ ውረዱ እንውረድ  ሆኗል …!!!

ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ

“የአማራ ህዝብ እንደ ሽመልስ አብዲሳ ጦር የሚሰብቅ፣ እንደ አብይ አህመድ የሚያስመስል፣ እንደ ኦነግ ሸኔ የሚገድል ሃይል መፍጠር አለበት” – ታዲዮስ ታንቱ
ጊዜው በአንድ በኩል መደበኛ ባልሆነ ታጣቂ፣ በሌላ በኩል በፓርላማ ውስጥ በሰላማዊ ትግል ፍልሚያ የሚደረግበት ነው። በአጠቃላይ በዚህች ሀገር ውረዱ እንውረድ ሆኗል ፖለቲካው።
የአማራ ህዝብ ግን ከአያቶቹ የወረሰውን የጨዋ ፖለቲካ ብቻ ይዞ እየተጓዘ ነው። የአማራ ፖለቲከኞች በስነ ስርዓትና በዲስኘሊን በታነፀ የፖለቲካ ትግል ብቻ የትም እንደማይደረስ ሊያውቁት ይገባል።
በመሆኑም ባህርዳር ላይ እንደነ ሽመልስ አብዲሳ ጦር የሚሰብቅ፣ ፓርላማ ውስጥም እንደ አብይ አህመድ የሚያስመስል ፖለቲከኛ ይፈልጋል አማራ። ከምንም በላይ ግን የአማራ ህዝብ የራሱ ኦነግ ሸኔ መመስረት አለበት። ጊዜው ከሚፈልገው ጋር መራመድ ያስፈልጋል።
(ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ – በአማራ ወጣቶች ማህበር ጉባኤ የተናገሩት)
Filed in: Amharic