>

አዲስ አበቤ:- ልዩ ጥቅም በጓሮ በር ሰተት ብሎ ገባልህ.. !!! (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ)

አዲስ አበቤ:- ልዩ ጥቅም በጓሮ በር ሰተት ብሎ ገባልህ.. !!!

ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ

የተንኮል ቋት የሆነው አብይ አህመድ ለጅቡቲ በነፃ ውሃ እያደለ የአዲስ አበባ ህዝብ ለሚጠቀመው ውሃ ለኦሮምያ ክልል ክፍያ ካልፈፀመ የውሃ አቅርቦቱ እንዲቋረጥ የሚያዝዝ ደንብ እያዘጋጀ ነው…!


የአዲስ አበቤ ሰው አማኙ ያሳዝነኛል::  አብይ አህመድ ሺህ አመት ይንገስ ይሉ የነበሩት ተቃዋሚ ነን ባዮች የቁርጥ ቀን ሲመጣ ኦህዴድ ብልፅግናን በምርጫ ክርክር ወቅት የሰላ ትችት እያቅረቡበት ነው:: አሁን የህዝቡን ስሜት አይተው የተቃዋሚነት መልክ ቢላበሱም ከብልፅግና ድንኳን እንደማይርቁ ግን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል::
በሬ ካራጁ እጅ እንዲያመልጥ ከተፈለገ የአዲስ አበባ ህዝብ ብቸኛ አማራጭ በተግባር ተፈትኖ ወርቅ መሆኑ የተረጋገጠውን በስመ ጥሩው ታጋይ እስክንድር ነጋ የሚመራውን ባልደራስን ይምረጥ::
Filed in: Amharic