>

ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የሚወዳደሩት የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች የዕጩነት የማረጋገጫ ሰንድ እጃችን ገብቷል...!!! ባልደራስ

ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የሚወዳደሩት የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች የዕጩነት የማረጋገጫ ሰንድ እጃችን ገብቷል…!!!
ባልደራስ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ ሰንድ !

እስክንድር ነጋ _________የካ ክፍለከተማ
ስንታየው ቸኮል_________ንፋስልክ ላፍቶ
አስካለ ደምሌ _________ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ
ቀለብ ስዩም(አስቴር) ___ ምርጫ ክልል 26 እና 27
Filed in: Amharic