>

"የትግራይ ህዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ምን በደል ደርሶበት ነው ወደጦርነት የተገባው? ምንም!!!" ( ኢንጅነር ግደይ ዘርዓጺዮን)

“የትግራይ ህዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ምን በደል ደርሶበት ነው ወደጦርነት የተገባው? ምንም!!!”
 
*….  ህወሓቶች የፈጠሩት ችግር ነው ለትግራይ የተረፈው…!!!”
ኢንጅነር ግደይ ዘርዓጺዮን የአሸባሪው የህወሓትን የኖረ ገበና ዘርዝረው   ተናግረዋል!!
Filed in: Amharic