ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ በእምዬ ምኒልክ ሀውልት አራዳው ጊዬርጊስ ስር መግለጫ ሰጠ!!! March 1, 2022 « እምዬ ምኒልክን ከአድዋ መነጠል ፈፅሞ የማይቻል ነው፤ እንዲያው ከአመት አመት ከፍ ከፍ አድርገን እናከብረዋልን! » ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ በእምዬ ምኒልክ ሀውልት አራዳው ጊዬርጊስ ስር መግለጫ ሰጠ!!! የብልጽግና መንግስት መግለጫውን በመግለጫ ሽሮ በአሉ በምኒልክ አደባባይ ይከበራል ብሏል…!!! መሐል ፒያሳ ላይ ህዝባችንን በጉጉት ነው የምንጠብቀው…!!! http://www.facebook.com/100004968993099/posts/2121601678015445/