>

"በዓሉ ላለፉት 125 ዓመታት ይከበርበት በነበረው በገናናው ጀግና ዳግዊው አጤ ምንልክ አደባባይ ይከበራል...!!!" (ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

“በዓሉ ላለፉት 125 ዓመታት ይከበርበት በነበረው በገናናው ጀግና ዳግዊው አጤ ምንልክ አደባባይ ይከበራል…!!!”
ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን እያቀረብኩ በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ126ኛው ታላቁ የአድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልእክቴን ሳስተላልፍ  በታላቅ ኢትዮዽያዊ ስሜት ነው።
በዓሉ እንደቀድሞው ሁሉ ላለፉት 125 አመታት ይከበርበት በነበረው በገናናው ጀግና ዳግዊው አጤ ምንሊክ አደባባይ በኢትዮጵያ ውድ ልጆች በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል። ለዚህም አንዳች ጥርጥር የለውም።

መልካም የአድዋ የድል በዓል!

ፍቅር ያሸንፋል!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
Filed in: Amharic