>

"…የአፈና ዜና …!!  ዘመድኩን በቀለ

“…የአፈና ዜና …!! 

ዘመድኩን በቀለ

“…የኩሪፍቱ ሆቴሎችና የቦስተን ዴይስፓ ባለቤት የሆኑት ባለሃብቱ አቶ ታዲዮስ ጌታቸው በእነ ዐቢይሽመልስ ፕላንB በሆነውና በቅርቡ ዝነኛ እየሆነ በመጣውና አፋኝና አራጅ ቡድን በኦሮሚያው ቦኮሃራም ወይም ኦነግ በዳቦ ስሙ ሸኔ ተብዬው ማፍያ ቡድን መታፈናቸው እየተነገረ ነው። የክልሉ መንግሥትም ይሄ አዋራጅ ዜና እንዳይሠራጭ በትበት እያለ መሆኑም እየተነገረ ነው። ከምር እን ሸኔ ከአዲስአበባ ጫፍ ማፈን ጀመሩ ማለት ነው? … ወሬውን ውሸት ያድርገው። ስልቀጣው ግን ከባድ ነው።  እየሆነ መጥቷል ማለት ነው። የኦሮሚያ ብልፄዎች ከዐማራ፣ ከሲዳማ፣ ከቤኒሻንጉል፣ ከሱማሌ፣ ከደቡብ ተናክው ይችሉታልን? ሃኣ?
“…አዲስ አበባዬ…!!
Filed in: Amharic