ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ…!!! አራራት ሚድያ April 8, 2022 ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ…!!! አራራት ሚድያ ቅዱስ ሲኖዶስ በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚደርሰው ግፍ እንዲቆም ጠይቋል። ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ መንግሥት በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ በአስቸኳይ ጉዳይ እንዲያቆም አሳስቧል።