>

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታግቶ ስለቆየበት ሁኔታ ይነግረናል...!!!

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታግቶ ስለቆየበት ሁኔታ ይነግረናል..!!!
 ከአንድ ሳምንት በላይ ደብዛው ጠፍቶ የነበረው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፤ ከመኖሪያ ቤቱ ‘የተደራጀ የሕገ-ወጥ ቡድን’ በሚመስል አካል ከተያዘ በኋላ ጦር ኃይሎች አካባቢ ባለ ‘የድሮ ቤት’ ውስጥ ሳያቆዩኝ አይቀርም አለ። የነበረውን ሁኔታ በዝርዝር አስረድቷል ተመልከቱት
Filed in: Amharic