>

የፋኖ መቶ አለቃ አበበ ህፃን ከ6 ቀን የአፈና ቆይታ በኋላ ተለቀቀ! (አሻራ ሚድያ)

የፋኖ መቶ አለቃ አበበ ህፃን ከ6 ቀን የአፈና ቆይታ በኋላ ተለቀቀ!

አሻራ ሚድያ


ፋኖ መቶ አለቃ አበበ ህፃኑ ከታፈነበበት መለቀቁን ለአሻራ ሚዲያ የገለፀ ሲሆን በህፃኑ መታፈን ድምፅ የሆናችሁን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ልጄ ከ6 ቀን እስር በኋላ በሰላም ወደ ቤቱ ተመልሷል። ድምፅ የሆናችሁን  በሙሉ  እናመሰግናለን ብሏል።

Filed in: Amharic