>

" የገዳዩ ስም ይቀያየራል፣ ሟቹ ግን ያው አማራ ነው"  ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ 

” የገዳዩ ስም ይቀያየራል፣ ሟቹ ግን ያው አማራ ነው”

ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ 


በአማራ ላይ ከናዚ የከፋ ዘር ፍጅት ደርሶበታል….!!!

የተፈጠረውን ጥቃት ለማቃለል የሚሞክሩ ለጥቃቱ ስልታዊ ድጋፍ ለማድረግ የሚፈልጉ ናቸው። 55 አመቴ ነው። ረጅም አመት በጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ። ባለፉት 30 አመታት ከናዚ በተቀዳ አስተምህሮ የሚያልቀው አማራ ብቻ መሆኑን አረጋግጫለሁ። ዝምታው ደግሞ በዝቷል፣ ያለቀው አማራ እኮ ናዚ ከጨፈጨፋቸው ንፁሐን ቢበልጥ እንጂ አያንስም። የሚገርመው የገዳዩ ስም ይቀያየራል፣ ሟቹ ግን ያው አማራ ነው።

https://youtu.be/yAgQoJfoMYI

Filed in: Amharic