>

የአሜሪካ ሴኔተር ጆን ሆፍማን የኦነግን ባንዲራ ይዞ እየፎከረ ነው!!!! (ኤልያስ ገብሩ)

የአሜሪካ ሴኔተር ጆን ሆፍማን የኦነግን ባንዲራ ይዞ እየፎከረ ነው!!!!

 

ኤልያስ ገብሩ


ይህም ማለት ሁሌም ከዘር ፍጅታችን ከመፈናቀላችን ጀርባ ምእራባውያኑ እንዳሉ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!!

ዛሬም ጆሮ ያለህ ስማ! ልብ ያለህ አስተውል! ወያኔም ከውልደቱ እስከ አሁን ድረስ በአሜሪካና አውሮፓ ድጋፍ ነው ህልውናው የቆመው።

ምዕራባውያኑ ለጎሣ ወለድ ቡድኖች ደጀን ብቻ ሳይሆኑ ሴራ ሸራቢም ናቸው። ለእልቂታችን ጋዝና ክብሪት የሚያቀብሉት ሲ አይ ኤና ሞሳድ ይባላሉ። ሞታችን ለነሱ የሚዲያ ፍጆታ፣ እኛን አንገት ማስደፊያና መከፋፈያ ተስፋ ማስቆረጫ ግብዓታቸው ነው። ኢትዮጵያን ከውስጥ እንጂ ከውጭ ማፍረስ እንደማይችሉ ጠንቅቀው ያውቃሉ። አፍሪካዊ ሀገር ጠንካራ ሆኖ በአንድነት ከሚቆም የሞት ፅዋ ቢጎነጩ ይቀላቸዋል። ህዝብን ከህዝብ፣ ጎሣን ከጎሣ፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት፣ ህዝብን ከመንግሥት ወዘተ እያቃረኑ ያፈርሱናል። ዋነኛው ምክንያታቸውም የሀብት መቀራመት ረጅም ሰንሰለት ነው።

Filed in: Amharic