>

ኦነግ ሸኔ ማነው? (መምህር ዘመድኩን በቀለ)

ኦነግ ሸኔ ማነው?

ዐማራስ ከሸኔ ምን ይማር?

መምህር ዘመድኩን በቀለ

“…ኦነግ ሸኔ ማለት ማን እንደሆነ የሀረርጌው ቆቱ መራታው አፈንዲ ሙተቂ ነግሮናል። የመሥራቾቹን ስም ያገኘሁት ከአፈንዲ ነው። አላህ ያፈንዳውና ልል ጀምሬ ከአፌ ነው የመለስኩት። ለሸኔ ሁሉንም ድጋፍ ያደረጉት ለማ መገርሳና አቢይ አሕመድ ናቸው። ለማ መገርሳ ለኦነግ ሸኔ ከምሥረታው አንስቶ በትውልድ ሃገሩ በወለጋ የመዋጊያ ገዢ መሬት የሰጣቸውም እሱ ነው ይባላል።

“…በቀደም አቢይ ወለጋ ሄዶ ከእነ ጃልመሮ ጋር በቃ የታረቅን እንምሰልና በጋራ ዐማራን እናደባየው። ዛሬ ይሄ ዕድል ካመለጠን መቼም አናገኘውም። አየር ኃይሉ ይልማ መርዳሳ ነው። መከላከያው ብራኑ ጁላ ነው። ፌደራል ፎሊስ ደመላሽ ነው። እኛው ነን።

“…መከላከያ ሚንስቴሩ ዶር አብርሃም በላይ ነው፣ ጄነራል አበባው ታደሰም ትግሬ ነው። አገኘሁ ተሻገር ሰካራም ዘሩን የከዳ ነው፣ ግርማ የሺጥላ ከዳንኤል ክብረት ጋር ሰሞኑን ኮንዲሚንየም ሰጥቼዋለሁ። እነ ሰማ ጥሩነህ፣ ሃብታሙ፣ ብናልፍ፣ መላኩ አለበል፣ ይልቃል እኔ ነኝ የማዛቸው፣ ተመስገን ጥሩነህ የእኔ ሻንጣ ተሸካሚ ገረድ ነው።

“…ወያኔን አፍርሼ የዓድዋውን አገዛዝ በራያ ሰዎች ተክቻለሁ። ትግሬም ከእኛ ጋር ነው። ዘመኑ አሁን ነውና ለጊዜው እንስማማ። እንስማማና ዐማሮቹን እናስተንፍስ ብሎ ለመሠረተው ድርጅቱ ሃሳብ ሰጥቶ አሳምኖ ነው አሉ የተመለሰው። ጃዋር አስቀድሞ ታንዛኒያ ሄዶ ኪሊማንጃሮ ተራራ ላይ ወጥቶ ሰላሙን አብሥሮ ነው የመጣው። እነሱ ተጠቃቅሰው ነው የሚሠሩት ማለት ነው።

“…ሸኔንም ሆነ ህወሓት ያንን ሁሉ ዐማራ አርደው፣ አፈናቅለው፣ አሳብደው፣ ዘብጥያ አውርደው ለድርድር ያበቃቸው ምንድነው? ከተባለ መልሱ አረመኔ፣ ጨካኝ፣ ሰቅጣጭ ርኅራሄ የሌለባቸው ሼምለስ መሆናቸው ብቻ ነው።

ከሽኔ ጋ ድርድር  ከራስ ጋር ንግግር 

“…ዐማራስ…?

Filed in: Amharic