>

6 ዓመታትን ደም በመጠጣትና በዜጎች ዕኖባ በመዋኘት የኖረው የአብና ሽመልስ ቁማር አደጋው ተባብሷል።

6 ዓመታትን ደም በመጠጣትና በዜጎች ዕኖባ በመዋኘት የኖረው የአብና ሽመልስ ቁማር አደጋው ተባብሷል።

 

አብይ እና የሽመልስ ኦነግ-ኦሮሙማ ሥርዓት የአፓርታይድና የናዚ ርእዮት ቅይጥ ፍሬ ነው። ይህን ማንነታቸው የገለጡት ሳያቋርጡ እያካሄዱት ላለፉት 6 ዓመታት ዒላማ ያደረጉትን ክፍለ-ሕዝብ ፦

• ማግለል፣

• በየመንገዱ ማፈን መግደልና ገንዘብ መቀበል፤ መዝረፍ፤ ማፍረስና ማፈናቀል፤

• ፍትሕ መንፈግ፤

• ሠራዊት አዝምቶ በጅምላ መጨፍጨፍ፤

• ሕክምና ነፍጎ በበሽታ መፍጀት፤  በወሊድ ቁጥጥር ስም ማምከን፤

• መሠረተ ልማትና ትምህርት መንፈግ፤

• የጥላቻ ትርክት ማስፋፋት፤

• የእርሻ መሬት መንቀል፤  ከንግድና ከሥራ ውጭ ፤ በማድረግ ማደኸየት፤

• ወላድ ሴቶችን መርጦ ለአረብ ባርነት መሸጥ፤

• ከወሳኝ የጸጥታና ደኅንነት፣ ከመከላከያ፤ ፋይናንስ፣ መረጃ፣ የውጭ ግኑኝነት ወዘተ የመንግሥት ሥልጣን፣ ከሕግ አውጭና ተርጓሚ ሁሉ ማግለል ወዘተ መፈጸማቸው ነው።

አሁን በግልጽ እየተፈጸመ ያለው የጅምላ ፍጅትና ከርስት መንቀል የመጨረሻው ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ነው።

ነገር ግን ያቀዱት ሳይፈጸም ይሸነፋሉ። ድሉን ለማፍጠን፦

ከአዘናጊ ባንዳ፤ ፕሮፓጋንዲስት፤ ከካድሬ ጳጳስ፤ ከጎሠኛ ሼኪና ጵንፈኛ ዑስታዝ፤ ከሕወሃትና ኦነግ የፖለቲካ ደላላ ጳጳሳትና መነኮሳት፤ ከከፋፋይ ዲያስፖራ፤ ከእኔ ልንገሥ ባይ አንዳንድ ግብዝ የፋኖ መሪ፤ ዶላር ያሳወረው የደም ነጋዴ እና ዝናውን ከሚቸረችር ታጋይ የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል መጠበቅ ይገባል።

@መምህር ፋንታሁን ዋቄ

Filed in: Amharic