>

ወጣቱ ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ለህክምና አሜሪካ ሃገር ዋሽንግተን ዲሲ መግባቱ ተገለጸ

habtamu-ayalew-in-dcትንታጉ ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው አ ሜሪካ ሃገር ዋሽንግተን ዲሲ ለህክምና መግባቱ ተገለጸ። በህክምና እጦት ሲሰቃይ የነበረው ሃብታሙ አያሌው ለህክምና ዋሽንግተን ዲሲ መግባቱን የአዲስ ድምጽ ሬዲዮ አዘጋጅና የድረገጽ ባለቤት ጋዜጠኛ አበበ በለውና አድናቂዎቹ  ከኣውሮፕላን ጣቢያው በመሄድ የተቀበሉት መሆኑን ከማህበራዊ ድረ ገጽ  ላይ ለማወቅ የቻልን ሲሆን በዚሁ አጋጣሚ ለወጣቱ ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው መልካሙን ሁሉ ኢትዮ – ሪፈረንስ ትመኛለች።

Filed in: Amharic