>
2:29 pm - Sunday September 19, 2021

በተከዜ ማዶ ሰወች ቁጥጥር ያሉ ቁልፍ የኢኮኖሚ አዉታሮችና አገር አቀፍ ድርጅቶች (አሚር አቦከር)

1/ ሀገር መከላከያ፣ ሳሞራ ዩኑስ “ኢህዴግ በምርጫ ብሸነፍ እኔ እሸፍታለሁ” የሚል “ድንቅ” የዘረፊዎች ጦር መሪ፣ መከላከያ “የኢትዮጵያ ጦር ነው” የሚጠብቀው ግን የትግሬዎችን ንብረትና ጥቅም ነው። መከላከያው “ኢትዮጵያን ድንበር ይጠብቃል ” እግረ መንገዱን የኤፈርትን ኮንትሮባንድ ያጅባል። በመከላከያው የሥራ ቋንቋ ኢትዮጵያ በአካል ብዙ ናት፤በቃል ግን ኢትዮጵያ “ትግራይ ናት”።ቃል ደግሞ ቀዳሚ ነው።
2/ደህንነት ፣ጌታቸው አሰፋ 100ሺህ አማራዎችንና ኦሮሞዎችን አስሮ እያሳቃየ ያለው የአፈና ሚንስቴር፣ በዚህ መስሪያ ቤት በኩል የሚተላለፉት መንገደኞች ሁሉ “ተጠርጣሪዎች ይሆናሉ የትግራይ ልጅ በዚህ በኩል ብዙ ሥራ አለበት፣ጠቋሚ ነው፣አሳሪ ነው፣መስካሪ ነው፣ፈራጅም ነው፣ገራፊም እሱ ነው።
3/ኢኮኖሚ
**ሀ/የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
ቦርድ ሰብሰቢ አባይ ፀሐዬ
በረከት ስሞን
————————–
“ልክ አስገቢው”4ቢሊዮን ብር ኤፈርት እንደብድር አድርጎ ብድሩን ወደ ልማት ባንክ አዙሮ ፣በልማት ባንክ በሾመው የትግራይ ልጅ (ኢሳያስ የሚባል ይመስለኛል) ኤፈርት “ከስሮ ከዕዳ ነፃ “እንዲሆን ያደረገ፤
**ለ/የኢትዮጵያ መንገዶች ባለ ሥልጣን
ዋና ዳይርክቴር አርአያ ግርማይ
—————————–
35 ቢሊዮን ብር፣ከሀገሪቱ በጀት እጅግ ከፈተኛውን ድርሻ የያዘ ወጣት፣ “ብጻይ” ወይም ነባር ታጋይ ከነገረው ማናቸውንም ማሽኖች እና የኮንስትራክሽን ዕቃ ወደ ትግራይ የሚያዛውር፤ የቢሊዮን ብር ጨረታዎችን ለትግራይ ኮንተራክተሮች የሚያመቻች፤
**ሐ/የኢትዮየያ ምድር ባቡር
ቦርድ ሰብሳቢ አርከበ እቁባይ
—————————
ምድር ባቡር ፣ከወደብ እሰከ መሃል ሀገር፣የሚላኩ ወይም የሚገቡ ሸቀጦች ሁሉ “በመጀመሪያ በትግራይ ማለፍ” አለባቸው። ባቡር መቀሌ ድረስ ሲዘረጋ የአማራ ከተሞችን እንዳይነካ በማድረግ እንዲያዉም አላመች አለ እንጅ ጭራሽ አማራ ሚባለዉን ሳይነካ በአፋር በኩል አድርጎ መቀሌ እንዲገባ ፍላጎቱ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የእንዱስትሪ ፓርኮችንም የሚመራው አርከበ ነው። አርከበ ፈላጭ ቆራጭ በሆነበት የኢኮኖሚ መስመር ትግራይ እስክትፈነዳ ድረስ ትልልቅ የሚባሉ ኢንደስትሪዎች የተተከሉባት አገር ሁናለች፡፡ በቅርቡ እንኳን ከ 5 ቢሊየን ብር በላይ የፈጀዉ የመቀሌ ፓርክ ሲመረቅ አይተናል ባንጻሩ አማራ ክልል ላይ የኮምቦልቻ ኢንደስትሪ ፓርክ በ90 ሚሊየን እነሱ እንዳሉት የባህርዳር፤የኮምቦልቻ፤የቡሬ ይሰራሉ የተባሉ የኢንደስተሪያል ፓርኮች ዋጋቸዉ ተደምሮ የመቀሌዉን ግማሽ አይሆንም፡፡ ምክንያቱስ፡ የአማራ ወጣት ስራ ይይዛላ፤ገበሬዉ ምርቱን ሸጦ ሀብት የፈጥራላ፤አማራ ያልፍለታል፡፡ይህ ደግሞ ለጠላቶቻችን (ለትግሬዎች ምቾት አይሰጣቸዉም)፡፡
**መ/የኢትዮጵያ መርከብ ድርጅት
የቦርድ ሰብሳቢ ወያኔው ጌታቸው በላይ
——————————
ተከዜ ወደ ህንድ ውቅያኖስ አለመፍሰሱ ገታው እንጅ ብዙ መርከቦች ከጂቡቲ መቀሌ በገቡ ነበር። የትግሬ ባለሃብትና ሜቴክ በነጻ የሚዘርፉት የኢትዮጵያ ህዝብ ተቋም
**ሠ/ኢትዮጵያ አየር መንገድ
ቦርድ ሰብሳቢ ሥዩም መስፍን
ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገ/ማርያም
————————————
75% የሚሆነዉ ሰራተኛ የትግራይ ልጆ ሲሆኑ፡፡ ሠራተኛው በመለሰ ዜናዊ የሙት ቀን መታሰቢያ ስብሰባ በየአመቱ ሀዘኑን በለቅሶ ካልገለጸ የሚጣላ “አዲስ ትውልድ”፡፡
**ረ/መብራት ኃይል
ቦርድ ሰብሳቢ ብ/ጄኔራል ክንፈ ዳኘው
ደብረ ጽዮን ወ/ሚካኤል የቦርድ አባል
———————————–
በሌላዉ የሀገሪቱ አካባቢ መብራት ቢጠፋም፣መቀሌ ላይ ከበራ”ገነትም ” የሚታያቸው ሰዎች ናቸው።የተከዜ ሃይል ሙሉ ለሙሉ የጣና በለስ ሃይል ሙሉ ለሙሉ ባጠቃላይ ሁለት የዉሃ ሃይሎች የሚያመነጩት ወደ 1000 ሜጋ ዋት አካባቢ እንዲሁም የአሸጎዳ የንፋስ ሃይል ጨምሮ ለትግራይ ከተሞችና በከተሞች አካባቢ ለተገነቡት ትልልቅ ኢንደስተሪዎች ይዉላል፡፡ ይህ ማለት ሀገሪቱ አሁን ካላት ከ2500 ሜጋ ዋት አቅም ግማሹ ለትግራይ ነዉ ማለት ነዉ፡፡ አማራ ክልል በዋና ዋና ከተሞች እንኳን በመብራት እጥረት የተነሳ ወፍጮ በተራ እንዲሰሩ ተደርገዋል
ሁሉም ከላይ የተጠቀሱት ድርጅቶች የተገነቡት በሌላዉ ኢትየጵያዊ ሀብት ነው።የሚሰተዳድሩና በሹመት የተከፋፈሉት ግን በተከዜ ማዶ ሰዎች ለነዚህ ድርጅቶች መኖር ድርሻ በሌላቸዉ ሰወች ነዉ።
**ሰ/ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቢሮ
ዳይሬክተር ተካ ገብረየሱስ ምክትል ፍጹም አረጋ
—————————————-
ይህ ቢሮ ማንኛዉም አይነት የዉጭም ሆነ የሀገር ዉስጥ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጭ እና ነሽ ነዉ፡፡ ታዲያ የምታመጣዉ ኢንቨስትመንት በየትኛዉም መንገድ ትግራይ የማይደርስ ከሆነ ማንም አይፈቅድልህም፡፡ ይህ ቢሮ ዉጭ ሀገር ባሉት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ሙሉ ለሙሉ የትግራይ ልጆችን የኢኮኖሚና ፓለቲካ ጉዳይ አስፈጻሚ በማድረግ የዉጭ ኢንቨስተሮችና እንዲሁም የተራድኦ ድርጅቶች ወደ ትግራይ አካባቢ ሄደዉ እንዲያለሙ ይጠየቃሉ፡፡ ካልሆነ እንኳን ትግራይ ላይ ትምህርት ቤት፤ክሊኒክ ወይም ዉሃ ፐሮጀክት በነጻ ለመስራት ቃል መግባት አለባቸዉ፡፡ ለዛም ነዉ አማራ ክልል ላይ ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ማይካሄደዉ፡፡ እዛ ሄደህ እንድትሰራ ማንም አይፈቅድልህም፡፡ ጥሬ እቃዉን ብቻ በወታደር ታጅበህ የአማራን ገበሬ እያፈናቀልክ መዉስድ ትችላለህ፡፡
**ሸ/ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት
የቦርድ ሰብሳቢ ተወልደ ገብረማሪያም
————————————-
እንደ አማራ ክልል አይነት ከኢነደስትሪዉም፤ ከግብርናዉም፤እንዲሀም ከሌሎች የምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴዎች የተገለለዉ ብቸኛ ተስፋዉ ቱሪዝም ነዉ፡፡ ለምሳሌ ያህል የላሊበላ ከተማ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነዉ ህዝብ በቱሪዝም አማካኝነት ኑሮዉን የሚገፋ ነዉ፡፡ የጎንደር ከተማ እስከ 40 ፐርሰንት ህዝቡና የከተማዉ ገቢ ከግማሽ በላይ ከቱሪዝም ነዉ፡፡ የደባርቅ ከተማና አካባቢዉ እስከ 15 ፐርሰንት የሚሆነዉ ማህበረሰብ ከቱሪዝም ተጠቃሚ ነዉ፡፡ ባህርዳርም እንደዚሁ፡፡ ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይሄም የትገራይ ሰዎችን አይን አቅልቶ የክልሉን የቱሪዝም ሃብት በተለያየ መንገድ አዳክመዉት ህብረተሰቡና ባለሃብቶች እጅግ ተጎድተዋል፡፡ ለምሳሌ ያህል ወደ ጎንደር፤ላሊበላና ባሀርዳር ከተሞች የሚካሂደዉን የአየር ትራንስፖረት የተቆራረጠ ማድረግ፡፡ የቱሪዝም መስህቦችን አካባቢ ለልማት በማለት መስህብነቱን መቀነስ፡፡ ለምሳሌ ያህል የአባይ ፏፏቴን ብናይ፡፡ ከአመታት በፊት ይሄን ፏፏቴ ለማየት የዉጭ ጎብኝዎች ብቻ ሳይሆን እጅግ ቁጥሩ ብዙ የሆነ የሀገር ዉስጥ ጎብኝወች ነበሩት፡፡ ነገር ግን ይሄን የተመለከተዉ ህዎሃት ዉሃዉን ለመስኖ በሚል ቤንሻንጉልና አማራ ክልል ላይ ላሉ ለትግራይ ባለሃብቶች በማዞር ዛሬ አባይ ፏፏቴ ሚባል ከነ አካቴዉ ጠፍቶ ባካባቢዉ የነበረዉን ትልቅ የኢኮቱሪዝም ሀብት አክስሞታል፡፡

Filed in: Amharic