>

የፋሽስት ቃል አቀባይ  አይን ያወጣ ውሸት ሲጋለጥ! (አቻምየለህ ታምሩ)

የነውረኛው ብአዴን ቃል አቀባይ Nigussu Tilahun ከትናንት በስቲያ በትዕዛዝ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰሜን ወሎ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት [በሱ አባባል ትግሬዎች በዘራቸው ምክንያት ተጠቅተዋል የሚል ነው] እንደደረሰ የፈጠራ ታሪክ በማውራት ራሱን የማዳን የመከላከል እርምጃ የወሰደውን የአማራ ሕዝብ አውግዞ ነበር። አበው ሲተርቱ «እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደወርቅ» እንዲሉ ትንታጉ ወንድማችን ሙሉቀን ተስፋው የንጉሱ ጥላሁንን አይን ያወጣ ውሸትና በአማራ ሕዝብ ላይ የሰነዘረውን ውንጀላ መሬት ላይ ያሉ ማስረጃዎችን በማቅረብ ራቁቱን አስቀርቶታል።

እንደ ንጉሱ ጥላሁንና መሰል ብአዴኖች አይነት የወያኔ አተላ ተሸካሚ ሆኖ መኖር የሞቀው ፤ በአስካሪስነት ዘመናቸው ባንዳ ሆኖ ከመኖር በቀር የሕዝባቸው ጉዳይ ቅንጣት ታህል አሳስቧቸው እንቅልፍ የማይነሳቸው፤ ህሊናቸውን በወያኔ ሙሉ ቁጥጥር ስር ያዋሉ ከርሳሞች፤ ዘወትር ለሆዳቸው ማደር የአእምሮ እረፍት የማይነሳቸው በድኖች፤ ባልበደላቸው የአማራ ሕዝብ ላይ የጠላቶቹን ሴራ እያቀረሹ ቀኑን ሙሉ ሲዋሹ ውለው ሌሊቱን ሙሉ ሲበሉ ቢያድሩ የማይጠግቡ ለሆዳቸው ያደሩ ጅቦች ያለ አይመስለኝም።

የአማራ ሕዝብ ፋሽስት ወያኔ በእንደራሴነት የጫነበንት የወያኔን ነውረኛ ድርጅት ብአዴንን ከዋናው ፋሽስት ወያኔ እኩል መዋጋት አለበት። ነውረኛው ብአዴን የአማራን ሕዝብ ሊወክል አይችልምና ለአማራ ሕዝብ ጥያቄ መልስ ሊሰጥ አይችልም። ንጉሱ ጥላሁን በሰሜን ወሎ የተካሄደውን ጭፍጨፋ የክልሉ መንግሥት ያለው አካል ስራውን በሚገባ ስላልሰራ የተፈጠረው ነው ብሏል። ይህንን የሚለው ንጉሱ ጥላሁን በሕዳር ወር ነውረኛው ብአዴን ሻዕብያና ሕወሓት የፈጠሩበትን ልደቱን ሲያከብር «በብአዴን የሚመራው መንግሥት የአማራን ሕዝብ ፍላጎት ያረካ መንግሥት ነው» ሲል ምስክርነቱን ሲጥቶ ነበር።

ልብ በሉ! ወልድያ ላይ የተካሄደው ጭፍጨፋኮ ታቦት ባጀቡ ሰላማዊ ምዕመናን ላይ የትግራይ ወታደሮች ያካሄዱት ጦርነት እንጂ ሕዝቡ ጥያቄ ሊጠይቅ አደባባይ በወጣበት ጊዜ አይደለም። ነውረኛው ብአዴን በአማራ ሕዝብ ላይ ፋሽስት ወያኔ እያካሄደው ያለውን ጭፍጨፋ የመልካም አስተዳደር ችግር ሊያደርገው የሚሞክረው የጌቶቹ ቅልቦች የሆኑት የትግራይ ወታደሮች ባካሄዱት የዘር ማጥፋት እንዳይከሰሱ ነው። ነውረኛው ብአዴን የተቋቋመውም የትግራይ ወታደሮች በአማራ ሕዝብ ላይ ለሚያካሂዱት ጭፍጨፋ አማራውን ተጠያቂ ለማድረግ ነው። የነውረኛው ብአዴን ቃል አቀባይ ንጉሱ ጥላሁን ያደረገውም ይህንን ነው።

ከዚህ በታች የቀረበው ሪፖርት እንደሚያሳየው የአማራ ሕዝብ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት አላካሄደም። የአማራ ሕዝብ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር የተዋለደና የተዋሃደ ሕዝብ ነው። የተዋለደ ሰው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት ሊያደርግ አይችልም። በነውረኛው ብአዴን አማካኝነት ግን የአማራ ሕዝብ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንደተካሄደው በቴሌቭዥን የታገዘ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። ብአዴን የተቋቋመው አማራን ለመበደል ስለሆነ የብአዴን እንደራሴዎች አማራን ማውገዛቸውና መክሰሳቸው አይገርም ይሆናል። ሌላው ኢትዮጵያዊ ግን ያውቀው ዘንድ የሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅ ብአዴን በአማራ ሕዝብ ላይ እያካሄደው ያለው ክስና ውንጀላ መሰረተ ቢስ እንደሆነ፤ ማንኛውም ከአማራ ጋር የሚኖር ኢትዮጵያዊ በዘሩ ምክንያት ጥቃት እንዳልደረሰበት የሚያሳየው እውነታ እንደሚከተለው ቀርቧል።
___________________________________________

የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ማጠቃላያ ሪፖርት (የእስካሁኑ ሒደት)
[በሙሉቀን ተስፋው]

የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል፡፡ ዕውነታው ግን ሌላ ነው፡፡ የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ራሱን የመከላከል እርምጃ የወሰደው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ ባንዶች ንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ነው። ሁሉንም በዝርዝር ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ በባንዳ ዐማሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ በሌላ አካባቢ ላሉ ባንዳ አማሮች አስተማሪ ይመስለኛል፡፡ ራስን በመከላከል እርምጃ ሰውን ያክል ነገር ገድሎ እስከማቃጠል ያደረሰው በደል ምን ቢሆን ነው ብሎ የማይጠይቅ አእምሮ መቼም ቢሆን ሊማር ስለማይችል ቀጣይ ተረኛ መሆኑ አይቀርለትም፡፡

ጠቅለል አድርገን ሪፖርቱን ስናየው በመርሳ ወረዳ በአማራ ሕዝብ የተቋቋሙ ግን ምንም ያልፈየዱና የወያኔን ስራ ይሰሩ የነበሩ መሥሪያ ቤቶች ራሱን የመከላከል እርምጃ ባደረገው ሕዝብ ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ ለመዘርዘር ያክል፤
1. የሀብሩ/መርሳ ከተማ ፍ/ቤት
2. የመርሳ ከተማ አስተዳደር ሁሉም ጽ/ቤቶች
3. ፋይናንስ ጽ/ቤት
4. ገቢዎች ጽ/ቤት
5. መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት
6. አሰተዳደርና ፀጥታ ጽ/ቤት
7. የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት
8. የመርሳ ከተማ ቀበሌ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት
9. የመርሳ ከተማ ቀበሌ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት
….

በአጠቃላይ የከተማው «መንግሥት» ጽ/ቤቶች ሁሉም ወድመዋል፡፡

የወያኔ ሰላይና ወኪል ግለሰቦች ንብረትን በተመለከተ

1. በትውልድ ትግሬ የሆኑ ሕዝብ ሲያስገደሉ የነበሩ ወያኔዎች 16 ቤቶች ራሱን የመከላከል እርምጃ ይወስድ በነበረው ሕዝብ ተቃጥለዋል፡፡
2. በትውልድ ዐማራ የሆኑ የወያኔ አገልጋዮች 22 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል፡፡
3. ሲርንቃ ላይ ተጨማሪ የ2 የወያኔ አገልጋይ ቤቶችና 2 መኪናዎች ወድመዋል፡፡
4. ሊብሶና መሀል አምባ 2 ክሬቸር ተቃጥለዋል፡፡ የአሳማ እርባታውም ወድሟል፡፡
5. ቡሆሮ(09) ቀበሌ የዐማራ ባንዳዎች ቤት እና የእንስሳት ድርቆሽ ተቃጥሏል፡፡
6. ዙፋን አቦ(08) ቀበሌ የቀበሌ አስተዳዳሪው (ፈንታው ታደሰ) እና በእርሱ ዙርያ ያሉ እነ ይመር አልዩ፣ ታደሰ… እና የሌሎች ባንዳዎች ንብረትና ቤት ተቃጥሏል፡፡
7. ኩሌ እና ዳሪሞ(07)ቀበሌ የባንዳ ቤቶች እና መኖ ድርቆሽ ወድሟል፡፡
8. ነኒ በር እና ጭስ ቀዬ በርካታ ተሸከርካሪዎች ወድመዋል፡፡

ሕዝብ በወሰደባቸው ራስን የመከላከል እርምጃ የሞቱ ወያኔዎችና የወያኔ አገልጋዮች እንደሚከተለው ነው፤

1. የሀብሩ ወረዳ ፍ/ቤት ዋና ዳኛ እና ኃላፊ የሆነው አቶ ከፈለኝ የተባለ ባንዳ ባለቤቱ ወያኔ በመሆኗ ምክንያት በመርሳ ብዙ በደል ፈፅሟል፡፡ ከዚህም በዘለለ በባለቤቱ አይዞህ ባይነት ሁለት ሰዎችን ተኮሱ መቷል፡፡ በዚህም የተቆጣው ሕዝብ በወሰደው ራስን የመከላከል እርምጃ ባንዳው ተቀጥቅጦ እንዲሞት ሆኗል፡፡ የአስከሬኑ አመድ ከአንድ ቀን በኋለ ታፍሷል፡፡
2. የዚሁ ባንዳ ወያኔዋ ባለቤቱና አብራ ሕዝብ ስታስጨፈጭፍ የነበረውች ሴት ለጊዜው ሕይወቷ የተረፈ ቢሆንም ጥር 21 ቀን 2010 ዓም ግን ሕይወቷ አልፏል፡፡
3. በሊብሶና መሀል አምባ 2 የዐማራ ባንዳዎች በተመሳሳይ ራሱን የመከላከል እርምጃ በወሰደው ሕዝብ ተገድለዋል፡፡

በዚህ ሁሉ ሒደት የተከፈለ መስዋእትነት
1. 12 ዐማሮች በአጋዚ ጥይት ተሰውተዋል፤
2. ከ500 ዐማሮች (ከምንም የሌሉበት) ታስረው እየተሰቃዩ ይገኛል፡፡ (በነገራችን ላይ በተቃውሞ የነበሩ ሁሉም በሚባል መልኩ አልታሰሩም፤ አብዛኛዎቹ በአካባቢው ስለተገኙ ብቻ ሰለባ የሆኑ ናቸው)

ዛሬ ያለበት ሁናቴ፤
1. ዛሬ የሀብሩና የመርሳ ሕዝብ እስረኞችን ለማስፈታት ሕዝቡ ወጥቶ 2 ንጹሐን ዐማሮች በአጋዚ ጥይት ተመተዋል፡፡
2. ወልዲያ የተጠራውን አድማ ተላልፈው ሱቆቻቸውን የከፈቱ ሰዎች ንብረት ተቃጥሏል፡፡
3. ከወያኔዎች ጋር በመሆን ሕዝብን ያስገደሉ ሰዎች ተለይተዋል፡፡

ቀጣይ ማሳሰቢያ፤
የሚከተሉት ሰዎች ከወሎ ዐማሮች ማሰጠንቀቂያ እንዲሰጣቸው መልእክት የተላለፈላቸው ናቸው፡፡ ሆኖም ማስጠንቀቂያውን ተላልፈው ቢገኙ ለሚወሰድባቸው እርምጃ ኃላፊነቱን እነርሱ ይወስዳሉ ማለት ነው፤ ምክሩ የዘመድ ቤተሰብ ወግ እንደሆነ ልብ ይሏል፡፡

የባንዳዎቹ ስም ዝርዝር፤
1. ፈንታየ ጥበቡ (የሀብሩ ወረዳ ክልል ምክር ቤት ተወካይ)
2. በሪሁን መኮንን
3. ሳጅን ዝናቤ (ከሁሉም የበለጠ ጠላት እንደሆነ ተሰምሮበታል)
4. ደሳለ ሹሙ
5. ዋሲሁን ሞላ
6. መርሳ ከንቲቫ ጸ ቤት ኃላፊ
7. ሻምበል (የቀድሞ የመርሳ ማዘጋጃ ቤት ኃላፊ)
8. ዳኛቸው እሸቱ
9. መንገሻ ይመር
10. አበበ ፈንታው (ተባባሪ)

ስለሆነም ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሱ ሰዎች ሊመከሩ እንደሚገባ ማስጠንቀቂያ ተላልፏል፡፡

Filed in: Amharic