>

በተቀጣጠለው የለውጥ ማዕበል ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ለመቸለስ ወያኔ የመዘዘው የመጨረሻ ካርድ (ቶሎሳ ኢብሳ)  

ዝምታ ይሰበር!! #ወያኔ በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና ኦርቶዶክስን እምነት ለማጥፍት መመሪያ ወይም ማንፌስቶ ፅፎ ጠንክሮ እየሰራበት መሆኑን ግልፅ ነው። በተለያየ ጊዜ ተዋህዶ እምነትን ሲያዳክም እና ሲያሳድድ ኖሯል ደግሞ አሁን እንኳን የቅርብ ጊዜ ትውስታ #በወልዲያ ህዝብ ላይ የተደረገውን ግፍ አይተናል ዛሬ ደግሞ
ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስቲያንን ሊቀሴይጣን ወያኔ በእሳት ያቃጠለው የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስቀድሞ ባሴረው ሴራ ነው ማምሻው ላይ አፈትልኮ የወጣው መረጃ ደግሞ ዶክመንተሪ ፊልም እያዘጋጀ መሆኑን ደርሰንበታል!!!

በዚህ ላይ ዶክመንተሪ ፊልም ለመስራት አስቀድሞ 3 የሊቀሴይጣን ወያኔ ካድሬዎች አስለጥኖ ያዘጋጀ ሲሆን መሰረታዊ የእስልምና ሀይማኖት ዶክትሪን ልምምድና ሥልጠና በመስጠት ለዚህ የመጨረሻ አሳዛኝ ሴይጣናዊ እኩይ ተግባር ሥልጠና እና መመሪያ በመስጠት ይሄንን አሪዮሳዊ ተግባር እንዲፈጽሙ በማሰማራት አስፈጽመዋል!!!

እነኝህ የሊቀሴይጣን ወያኔ ጸጥታ ሀይሎች በተሰጣቸው ሥልጣና እና መመሪያ መሰረት በትላንትናው እለት በአቃቂ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ክልል ልዩ ቦታው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ ፊት ለፊት በሚገኘው ቅዱስ ገብርአል በተክርስቲያን ላይ ሆን ብለው ከቀኑ 12:00 ሰዓት ላይ የእሳት አደጋአድርሰዋል!!!

ይሄውም የዲሪጊቱ ፈጻሚዎች በሙስሊም ስም እኛ ነን ያቃጠልነው ብለው እንዲናገሩ እንዲሁም ለምን አላማ እንዳቃጠሉ አስቀድሞ ትምህርትና ስልጠና በተሰጣቸው መሰረት ያቃጠለነው እኛ ነን ለማለት እና በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉት ሁለት ትላልቅ ሃይማኖቶችና በሁለቱ እምነት ተከታዬች መካከል ከባድ ቅሬታና አለመተማመንን በመፍጠር በተቀጣጠለው የልውጥ ማዕበል ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ለመቸለስ እና በረዶ ለማድረግ ሊቀሴይጣን ወያኔ የመዘዘው የመጨረሻ ካርድ ነው።

የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን አውቆ የሊቀሴይጣን ወያኔን እርኩስ ተግባር በማውገዝ ይሄ ሴይጣን ሀይል ሥልጣን ላይ በሚቆይበት እያንዶዶ ቀን ከዚህ የከፋ ጉዳት ሊፈጽም ስለሚችል እራሱን ከምንግዜውም በላይ ብስነ ልቦና እና በአካል በማዘጋጀት የለውጥ ህደቱን ማፋጠን ይጠበቅበታል!!!

በተጨማሪ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊቀሴይጣ ወያኔ የእስልምና እና የክርስትና አምነት ተከታዮችን በማጋጨት ትንሽ እፎይታ ለመውሰድ ያሴረው ሴራ ስለሆነ ሁላችንም በአንድነት ቆመን ይሄንን ደባ በማክሸፍ የለውጡን ግለት ጠብቀን እጅ ለእጅ ተያይዘን ይሄንን የ666 አውሬ ሀይል ከሀገራችን ላይ አሽቀንጥረን መጣል ይጠበቅብናል!!!

ይሄንን እና ቀጣይ በሊቀሴይጣን ወያኔ የጸጥታ ሀይሎች ሊፈጸሙ ስልሚችሉ የታቀዱና ያልታቀዱ አሳዛኝ ሴጣናዊ ተግባራት ኮድ 444 ጨለማን ተገን በማድረግ ይሄንን አሳዛኝ መረጃ አድርሶናል!!!

ስለዚህ ሊቀሴይጣን ወያኔ አሰልጥኖ ባሰማራቸው 3 ሰዎች አማካኝነት አሳዛኝ ዲርጊት ከፈጸመ ቡሃላ ሰሞኑን በዚሁ ላይ ዶክመንተሪ ፍልም ለመስራት እና ለማቅረብ ህዝብን ለማጋጨት ያሴረውን ሴራ እያጋለጥን ለምሳ ያሰበውን ለቁርስ ዳርገነዋል!!!

ስለዚህ #ዝምታ ይሰበር እናም እምነታችሁን ለማስከበር #በወያኔ ስርአት እና #ተላላኪዎቹ ላይ ህዝቡ የአፀፍ መልስ መውሰድ አለበት።

“ሞት ለወያኔ እና ተላላኪዎቹ”!! 

Filed in: Amharic