>

በግዴታ የ 'ይቅርታ' ምስክር ወረቀት (ማህሌት አሰፋ)

የኦፌኮ አመራሮች ጉርሜሳ አያኖ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ አዲሱ ቡላላ እና አቶ በቀለ ገርባ የይቅርታ ጥያቄ ሳያቀርቡ ”ያቀረባችሁት የይቅርታ ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል” ምናምን  የሚል የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸው ነው የተፈቱት።

Filed in: Amharic