admin

admin
15192 POSTS 0 COMMENTS

የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! (ደሴተ ኢትኦጵ)

የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! .ደሴተ ኢትኦጵ ሕወሓትን በከፈሉት መስዋእትት ገፍትረው ከጣሉትና ይህን ለውጥ አምጠው ከወለዱት ጀግና ታጋዮች መካከል እስክንድር ነጋ አንደኛው ነው ። እስክንድር ለሕወሓታውያን አገዛዝ የጎን...

ሚስጢራዊው የኢሳት ቦርድና ውዝግቡ (ክንፉ አሰፋ)

ሚስጢራዊው የኢሳት ቦርድና ውዝግቡ   ክንፉ አሰፋ   “የኢሳት ቦርድ ማን ነው?” የሚለው “የሚሊዮን ብር” ጥያቄ በህዝብ ዘንድ ውዥንብር መፍጠሩ እንግዳ ሊሆን አይችልም። ምላሹን የተቋሙ ዋና ስራ አስኪያጅ...

“ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!” ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!! (አብርሀ በላይ)

"ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!" ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!! አብርሀ በላይ "ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!" ማለት ለኛ አዲስ መርዝ ነች፤ ከዘር ፖለቲካ የተቀመመች። ለዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች ግን፣ ወደ...

የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ...

የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል ፩). የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ 81ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ በፋሺስት ወራሪ ጦር ላይ...

በቋፍ ያለን ሕዝብ አትነካኩት በተቀደሰው ስፍራ ርኵሰት፤ ኢትዮጵያውያን እናስተውል (ከይኄይስ እውነቱ)

በቋፍ ያለን ሕዝብ አትነካኩት! በተቀደሰው ስፍራ ርኵሰት፤ ኢትዮጵያውያን እናስተውል ከይኄይስ እውነቱ   ኢትዮጵያውያን በእምነታችን (ክርስትናም ሆነ እስልምና - በጎላው ለመናገር ነው) እና በባህላችን (የእምነቶቻችን አሻራዎች በእጅጉ ዐርፎበታል) ለመነጋገርም...

የባንክ ዘረፋው አዲስ አበባ ደርሷል! 20ኛው ባንክ ያለምንም ግርግር በቀን በብርሃን ተዘረፏል!! (ዘመድኩን በቀለ)

የባንክ ዘረፋው አዲስ አበባ ደርሷል! 20ኛው ባንክ ያለምንም ግርግር በቀን በብርሃን ተዘረፏል!!! 20ኛው ባንክ ያለምንም ግርግር በቀን በብርሃን ተዘረፏል!! ••• አስከ አሁን በምዕራብ ወለጋ ብቻ ተወስኖ የነበረው የባንክ ዘረፋ...

EDITOR PICKS