admin
የሰባት አመታቱ ኢዶች እና የዘንድሮው የምስራች (ሳዲቅ መሀመድ)
የሰባት አመታቱ ኢዶች እና የዘንድሮው የምስራች
ሳዲቅ መሀመድ
ከሰባት አመታት በፊት መንግስት በሐይማኖት ውስጥ ያደረገው ጣልቃ ገብነት ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው።ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች መንግስት እጁን ከሐይማኖት ተቋማት ውስጥ...
የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ኢትዮጵያን በተመለከተም ይሁን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ሁለቱ ግለሰቦች ፍጹም የተለያየ እሳቤ እና አቋም እንዳላቸው ግልጽ ነው። ሁለቱም ባመኑበት...
እስክንድር ዛሬም ለጋዜጠኞች መግለጫ እንዳይሰጥ የእግድ ትእዛዝ ወጥቶበታል !!! (ዮናስ ሀጎስ)
እስክንድር ዛሬም ለጋዜጠኞች መግለጫ እንዳይሰጥ የእግድ ትእዛዝ ወጥቶበታል !!!
ዮናስ ሀጎስ
የሆነ ከተማ የእኛ ነው የሚሉ ገጠሬዎች ፀባይ በከተማው ተወልዶ ያደገን ሰው ከገጠር መጥተው በገዛ ሃገሩ ህጋዊ በሆነ...
ዶ/ር አብይ የያዙት ክህነታዊ አመራር ወይስ መንግስታዊ አመራር???” (ዶ/ር ተድላ ገ/ዮሀንስ)
ዶ/ር አብይ የያዙት ክህነታዊ አመራር ወይስ መንግስታዊ አመራር???"
ዶ/ር ተድላ ገ/ዮሀንስ - በሀሪሰን ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና ፕሮፌሰር
(በ እንዳለ ከተፎ)
እኚህ የፍልስፍና ምሁር እውነታውን ዓለም የሚያዩት እቢሯቸው ቁጭ...
ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? (ግርማ በላይ)
ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል?
ግርማ በላይ
“ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ፤
ተኝተሸ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ፡፡” ብሎ የገጠመው ጎረምሣ እውነት ብሏል፡፡
በኢሣት ዙሪያ ሰሞኑን የሚወራው ደስ አይልም፡፡ በመልካም...
ያ’ባራሪው ያለህ…. (መስከረም አበራ)
ያ'ባራሪው ያለህ....
መስከረም አበራ
አንዳንዴ ከእውነቱ ይልቅ ህልማችን ሃቅ ቢሆን የሚያሰኙኝ አጋጣሚዎች አሉ። ሰዎችን በሩቁ አይተን፣ አንደበታቸውን ተንተርሰን፣ "ነኝ!" የሚሉትን አምነን በትልቁ እንሾማቸዋለን። ይህን ያወቁ እነሱ...


























