admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

Journalist and Author Daniel Gezahegn’s Medical Fund

Ethiopian journalist and Author of Siwan book, Daniel Gezahegn is in a desperate and urgent need of kidney transplantation. Both of his kidneys are...

“የልማታዊ” እና “ሁለገብ” ጋዜጠኞች አንድም ሁለትም!!! (ያሬድ ኃይለማርያም)

"የልማታዊ" እና "ሁለገብ" ጋዜጠኞች አንድም ሁለትም!!!   ያሬድ ኃይለማርያም የዛሬ አራት አመት March 26, 2015 ኢሳት ከግንቦት ፯ እራሱን እንዲያጸዳ ይችን የትዝብት ጽሑፍ ጽፌ ነበር። ዛሬ ብዙዎች...

“ሁሌም ቢሆን ከእውነትና ከመርህ ጋር እንቆማለን!!!”  ከኢሳት ዲሲ ስቱዲዮ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ

“ሁሌም ቢሆን ከእውነትና ከመርህ ጋር እንቆማለን!!!”   ከኢሳት ዲሲ ስቱዲዮ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሊቭዥን እና ሬዲዮ /ኢሳት/ላለፉት 9 ዓመታት የሕዝብ ድምጽ፥ አይንና ጆሮ በመሆን ለነጻነት...

ከኢሳት የስራ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!!

ከኢሳት የስራ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!!   ጉዳዩ - የኢሳትን መዋቅና አሰራር ማስተካከልን ይመለከታል !! ጊዜው ኢሳትን የመሰሉ የኢትዮጵያዊነትና የዲሞክራሲ ድምጾችን አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ የምትፈልግበት ነው።...

በእነ አቶ በረከት ስምኦን አንድኛው ክስ ላይ  የተሰጠ ምስክርነት!!! (ውብሸት ሙላት)

በእነ አቶ በረከት ስምኦን አንድኛው ክስ ላይ  የተሰጠ ምስክርነት!!! ውብሸት ሙላት ዐቃቤ ህግ 9 ምስክሮችን ቢያቀርብም 5ቱ የመሰከሩት በቂየ ነው  አለ። ዓቃቤ ህግ በነ አቶ በረከት...

እኛና ፖለቲከኞቻችን!!! (ኤፍሬም እንዳለ)

እኛና ፖለቲከኞቻችን!!! ኤፍሬም እንዳለ        “‘ወተቱን በነጻ የምታገኝ ከሆነ ላም መግዛት ለምን ያስፈልግሀል!’ የሚሉት ነገር አለ፡፡ በባዶ ‘የአእምሮ ትጥቅ’ ፖለቲከኛ መሆን ከተቻለ፣ የምን ‘የትምህርት ፖሊሲ፣’ ‘የጤና ስትራቴጂ’...

የኢትዮጵያ ፊደል!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ)

የኢትዮጵያ ፊደል!!!   ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ...

EDITOR PICKS