admin
“ሁሌም ቢሆን ከእውነትና ከመርህ ጋር እንቆማለን!!!” ከኢሳት ዲሲ ስቱዲዮ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ
“ሁሌም ቢሆን ከእውነትና ከመርህ ጋር እንቆማለን!!!”
ከኢሳት ዲሲ ስቱዲዮ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሊቭዥን እና ሬዲዮ /ኢሳት/ላለፉት 9 ዓመታት የሕዝብ ድምጽ፥ አይንና ጆሮ በመሆን ለነጻነት...
ከኢሳት የስራ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!!
ከኢሳት የስራ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!!
ጉዳዩ - የኢሳትን መዋቅና አሰራር ማስተካከልን ይመለከታል !!
ጊዜው ኢሳትን የመሰሉ የኢትዮጵያዊነትና የዲሞክራሲ ድምጾችን አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ የምትፈልግበት ነው።...
በእነ አቶ በረከት ስምኦን አንድኛው ክስ ላይ የተሰጠ ምስክርነት!!! (ውብሸት ሙላት)
በእነ አቶ በረከት ስምኦን አንድኛው ክስ ላይ የተሰጠ ምስክርነት!!!
ውብሸት ሙላት
ዐቃቤ ህግ 9 ምስክሮችን ቢያቀርብም 5ቱ የመሰከሩት በቂየ ነው አለ። ዓቃቤ ህግ በነ አቶ በረከት...
እኛና ፖለቲከኞቻችን!!! (ኤፍሬም እንዳለ)
እኛና ፖለቲከኞቻችን!!!
ኤፍሬም እንዳለ
“‘ወተቱን በነጻ የምታገኝ ከሆነ ላም መግዛት ለምን ያስፈልግሀል!’ የሚሉት ነገር አለ፡፡ በባዶ ‘የአእምሮ ትጥቅ’ ፖለቲከኛ መሆን ከተቻለ፣ የምን ‘የትምህርት ፖሊሲ፣’ ‘የጤና ስትራቴጂ’...
የኢትዮጵያ ፊደል!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ)
የኢትዮጵያ ፊደል!!!
ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ
ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ።
ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ...
የሐዋሳ ከተማን በመቀራመት ላይ የተመሠረተው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ (ቦጋለ ታከለ – ከአዋሳ)
የሐዋሳ ከተማን በመቀራመት ላይ የተመሠረተው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ
ቦጋለ ታከለ
ከአዋሳ
ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት...
“ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!” (ኤርሚያስ ለገሰ)
“ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!”
ኤርሚያስ ለገሰ
ተላከ: - ለአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት(ባልደራስ)
የከበረ ሰላምታዬ ካላችሁበት ይድረሳችሁ፣
የባለአደራ ምክር ቤት “መንግስታዊ የመሬት ወረራ” እየተፈፀመ መሆኑን በጋዜጣዊ መግለጫችሁ ተመልክቻለሁ። የምክርቤት...


























