admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ (ከይኄይስ እውነቱ)

ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ   ከይኄይስ እውነቱ በዚህ አስተያየት አግባብ ‹‹ሰንበት›› የሚለው ቃል ዕረፍት፣ ኅድአት/ፀጥታ፣ ርጋታ እፎይታ፣ ሰላም፣ የሚሉትን አሳቦች ይወክላል፡፡ ኢትዮጵያችን በተለይ ላለፉት 3 ዐሥርታት በዘመነ ሀውክ ወጸብእ...

ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! በአምባ ገነኑ የደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ግንቦት 20/1983 ዓ/ም ኢትዮጵያውያን (ከዘር ሀረጋቸው በፊትና በላይ...

“ቁልፉ ማን ዘንድ ነው???   ” (በሚስጥረ አደራው)

"ቁልፉ ማን ዘንድ ነው??? በሚስጥረ አደራው የተዘጋ በር የብዙ ነገሮች ምሳሌ ነው። ምኞቶቻችን፤ ፍላጎቶቻችን እንዲሁም ህልሞቻችን በተቆለፈ በር ይመሰላሉ። መጠየቃችን፤ መፈለጋችንና ልፋታችን ደግሞ በሩን እንደማንኳኳት...

የምኒልክን ቀኝ እጅ የአብቹ ኦሮሞውን ራስ ጎበና ዳጬን በጨረፍታ እናስታውሳቸው፣ (ሲሳይ ተፈራ መኮንን)

የምኒልክን ቀኝ እጅ የአብቹ ኦሮሞውን ራስ ጎበና ዳጬን በጨረፍታ እናስታውሳቸው፣ ሲሳይ ተፈራ መኮንን   ራስ ጎበና ዳጬ (ከ1810 ዓ.ም-1881 ዓ.ም) - ከአጼ ቴዎድሮስ እስከ አጼ ምኒልክ፣ 1. አቶ...

ዶ/ር አብይ የጄ/ል ታደሰ ብሩን ሐውልት በጥንታዊቷ ሰላላ/ሰላሌ መርቀዋል!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ዶ/ር አብይ የጄ/ል ታደሰ ብሩን ሐውልት በጥንታዊቷ ሰላላ/ሰላሌ መርቀዋል!!! አቻምየለህ ታምሩ   ሰላሌ/ሰላላ- የአማራ ጥንታዊ ርስት ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አዛዥ፣ በ1953 ዓ.ም....

“ግንቦት 20 – “አይ ኢትዮጵያ ለካ ሰው የለሽም!” (አብርሃም በላይ)   

"ግንቦት 20 - "አይ ኢትዮጵያ ለካ ሰው የለሽም!"  አብርሃም በላይ      "ሰዎች መለስ ዜናዊን ከኮለኔል መንግስቱ ኃ/ማርያምና አልፎ ተርፎም ከዓጼ ኃ/ስላሴ ጋር "ኢትዮጵያዊ ዲክታቶር" ብለው...

ግንቦት ሃያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልእክት (ኢ.ፕ.ድ)

ግንቦት ሃያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልእክት (ኢ.ፕ.ድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የግንቦት ሃየ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት። ግንቦት 20 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያለፈችባቸውን...

EDITOR PICKS