admin
“ፍላጎቴ ኢህአዴግ እንዲነቀል ሳይሆን በምርጫ እንድናሸንፈው ነበር!!!” (አቶ አንዱአለም አራጌ )
"ፍላጎቴ ኢህአዴግ እንዲነቀል ሳይሆን በምርጫ እንድናሸንፈው ነበር!!!"
አቶ አንዱአለም አራጌ
የኢትዮጵያ ዜጐች ማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ምክትል መሪ
ለሰው ልጅ ሰብአዊ መብት መከበርና ልዕልና በርካት ዋጋ ከፍሏል በምርጫ 97...
ጠ/ሚንስትር አቢይ አህመድ በገበታ ለሸገር ግብዣ ላይ ያደረጉት ንግግር!!!
ጠ/ሚንስትር አቢይ አህመድ በገበታ ለሸገር ግብዣ ላይ ያደረጉት ንግግር!!!
...
ክቡራትና ክቡራን
እንደምን አመሻችሁ !
አሰላም አለይኩም
Good Evening
ኒ ሐው
ናማስቲ
ቦና ሴራ
‹በሰላምታህ አስቀድመህ ልቤን ረታህው› “You had me at...
የወላይታው 35000 የመከላከያ ተቀናሾችና ያልፈነዳው የግዜ ቦምብ!!! (ራፋኤል አዲሱ)
የወላይታው 35000 የመከላከያ ተቀናሾችና ያልፈነዳው የግዜ ቦምብ!!!
ራፋኤል አዲሱ
ትናንት በወላይታ ሶዶ ከተማ የተካሄደውና በሀገሪቱ የተለያዩ ሚዲያዎች የተዘገበው ሰላማዊ ሰልፍ ከወትሮው የተለየ ስጋት የሚያጭር አንደምታ የተስተዋለበት...
በደም የተገነባች በአጥንት የቆመች አገር!!! (ደረጄ በላይነህ)
በደም የተገነባች በአጥንት የቆመች አገር!!!
ደረጄ በላይነህ
“--ኢትዮጵያን ለማፍረስ ማሰብ ራሱ የአባቶቻችንን ሥጋና አካል ማፍረስና መቀንጠስ ነው፡፡ በጣልያን ቦንብ ተደብድቦ የተበተነውን አካላቸውን እንደ ጅብ መጋጥ ነው፡፡...
ሃይ ባይ ያጡት ደላሎች!! (አሸናፊ በሪሁን)
ሃይ ባይ ያጡት ደላሎች!!
(አሸናፊ በሪሁን ከ seefar)
የካናዳ መንግስት በቅርቡ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን እንደሚቀበል ካስታወቀ ወዲህ ለደላሎች አዲስ የማጭበርበሪያ ሥራ...
‹‹ተመልሰን እንወስደዋለን ባልነው ገንዘብ ነው የ5 ሚሊዮን ብር ራት የምትበሉት!?!›› (አሳዬ ደርቤ)
‹‹ተመልሰን እንወስደዋለን ባልነው ገንዘብ ነው የ5 ሚሊዮን ብር ራት የምትበሉት!?!››
(አሳዬ ደርቤ)
በብዙ ሚሊዮን ብር በታደሰው የምኒሊክ የግብር አዳራሽ ውስጥ የእራት ግብዣው ተሰናድቷል፡፡ በእዚህ ድግስ ላይ...
ባብሩ መስመሩን የሳተው መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. ነው!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
ባብሩ መስመሩን የሳተው መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. ነው!!!
አቻምየለህ ታምሩ
ከሰሞኑ ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም. ስለተካሄደው መፈንቅለ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ብዙ እየተወራ ይገኛል። ሻለቃ...


























