admin
ንግድ ባንክ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ተዘረፈ (ውብሸት ሙላት)
ንግድ ባንክ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ተዘረፈ
ውብሸት ሙላት
* መንግሥት የሕግ ማስከበር ኃላፊነቱን ይወጣ ሲባል ዜጎች ከተገደሉ፣ ከተፈናቀሉ በኋላ ማለቃቀስ ሳይሆን ቅድሚያ ጥንቃቄም ሆነ እርምጃ ይውሰድ፤
* ባንኮች...
“ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን!!!” (የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዷለም አራጌ)
"ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን!!!"
የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዷለም አራጌ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አርበኞች ግንቦት 7፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የጋምቤላ...
” ሰ ው የ ው ” ! ? ! ? (አሰፋ ሃይሉ)
" ሰ ው የ ው " ! ? ! ?
አሰፋ ሃይሉ
ስላሳሰቡኝ የሰውየው ጉዳዮች በጥቂቱ . . . !
በድኅረ "ሪፎርሟ" ኢትዮጵያ ውስጥ - ከእርሱ በቀር...
አዲሱ ፓርቲ በካባ ላይ ደበሎ!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)
አዲሱ ፓርቲ በካባ ላይ ደበሎ!!!
ሀይለገብርኤል አያሌው
አዲሱ ፖርቲ የተለያዪ ድርጅቶችን ጨፍልቆ አንድ ሆኖ መውጣቱን አብስሯል:: አማራጭ ሆኖ ለመውጣትና የሕዝብን ትግል የመምራት ቁመና እንዲኖረው ሰብሰብ ብሎ...
ምርጫ 97 እና ምርጫ 2012 (በፍቃዱ ኃይሉ)
ምርጫ 97 እና ምርጫ 2012
በፍቃዱ ኃይሉ
አሁን ያለንበት ጊዜ ከቅድመ ምርጫ 1997 ጊዜ ጋር የሚመሳሰልበት ብዙ ነገር አለ። በመሠረቱ የፖለቲካ ለውጡም ከምርጫ 97 ወዲህ የተለወጡትን...


























