admin
የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – ክፍል አራት (በሰሎሞን ዳውድ...
ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት
ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨ
የታተመበት ዓመት፡ 2011
የገፅ ብዛት፡ 200
በሰሎሞን ዳውድ አራጌ
ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና
ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር
ክፍል...
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል (አበጋዝ ወንድሙ)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል
አበጋዝ ወንድሙ
መንግስት በሃይማኖት ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም ፣ላለፈው ሰባት ዓመት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል፣በዚህ...
በትግላችን መዳረሻ ነፃነትን ለማምጣት:- ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የምር”አዙሪቱ”ገብቷቸዋል። (አቢይ ኢትዮጵያዊ..)
በትግላችን መዳረሻ ነፃነትን ለማምጣት:-
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የምር"አዙሪቱ"ገብቷቸዋል።
አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
ሳይገላገለው ሽሉን በሆድ ይዞ፤⟨²⟩
እሚረዳው አጥቶ ብቻውን ተክዞ፤
ተክዞ ተክዞ፤ስንቱን በሆድ ይዞ፤
የወገቡን እሳት ካፎቱ ላይ መዝዞ፤⟨²⟩
ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ።
አያሳዝንም...
ማንም ከኢትዮጵያዊነት ማማ”ሊያወርደኝ አይችልም”! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
ማንም ከኢትዮጵያዊነት ማማ"ሊያወርደኝ አይችልም"!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
ለእኔ ቋንቋዬ የሀሳብ መግለጫ፣ ባህሌ የአኗኗሬ መንገድ ብቻ ነው፡፡
እናቴ ጉራጌ ናት – ክስታኔ፡፡ አባቴና አባቱ ክስታንኛ አቀላጥፈው የሚናገሩትን ያህል...
የጉምዝ ሕዝብ (ከተማሪዎቼ እንደተረዳሁት) – ውብሸት ሙላት
የጉምዝ ሕዝብ (ከተማሪዎቼ እንደተረዳሁት)
ውብሸት ሙላት
በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት ለሦስት ዓመታት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ከአምስቱ ብሔረሰቦች የተዉጣጡ፣ የመጡ 99 ተማሪዎችን አስተምሬያለሁ፡፡ 100 ነበር የተመደቡት፡፡ አንድኛዉ (ደፋላ የሚባል ተማሪ)...
እናሸንፋለንና እናቸንፋለን! (ያሬድ ጥበቡ)
እናሸንፋለንና እናቸንፋለን!
ያሬድ ጥበቡ
ትናንት ማታ ቤቲ ዘኤል ቲቪ ከዶክተር መረራ ጋር ያደረገችውን ቃለምልልስ ስትከፍት በእናሸንፋለንና በእናቸንፋለን ያልረባ ልዩነት እርስ በርሱ ስለተጫረሰው ትውልድ የሚባለውን ክስ ነካ...
“አማራ ነው! አማራ ነው!”እያለ ጮኸ! (ቅዱስ መሀሉ)
“አማራ ነው! አማራ ነው!”እያለ ጮኸ!
ቅዱስ መሀሉ
በ1991ዓ/ም ለተወሰኑ ቀናት ወደ ምስራቅ ሃረርጌ ሂርና ሂጄ ነበር። የመጀመሪያ ቀን ከመኪና ወርጄ አንድ ዛፍ ስር ቆሜ ሳለ አንድ...


























