admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች! (ጌታቸው ሽፈራው)

አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች! ጌታቸው ሽፈራው ትንሽ ቆይተው ደግሞ "አዲስ አበባ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዱባይ፣ ዋሽንግተን፣ ካርቱም፣ ሞቃዲሾ ሄዶ እንደሚሰራውና እንደሚኖረው...

የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!! (አስቻለው አበራ)

የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!!   አስቻለው አበራ የዓለም ባንክ ፈንድ የሚያደርጋቸውን  ፕሮጀክቶች ውጤታማ መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን የሚገመግምበት ሁለት መሰረታዊ መስፈርቶች አሉት። እነሱም አንደኛው መስፈርት ፕሮጀክቱ ቢኖር ወይም...

የሸዋቱለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋል (ዘመድኩን በቀለ)

የሸዋቱ ለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋል ዘመድኩን በቀለ ★ ይህ ለሸዋ ኦሮሞ “ የምጥ ጣር ” መጀመሪያው ምልክቱ ነው።  ★ ወዳጄ አብያተ ክርስቲያናትን የማቃጠሉ...

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! (ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ) 

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ  አዲስ ዘመን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮሳይንስ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። ቋሚ ስራቸውየሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ማስተማርና ማማከር ነው።ከመደበኛ ስራቸው በተጨማሪ ለ28 ዓመታት የነቃ የፖለቲካተሳታፊ ነበሩ። አሁንም የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክፓርቲን በሊቀመንበርነት ይመራሉ። ፓርቲያቸው የመድረክስብስብ አባል ሲሆን፤ እርሳቸውም የስብስቡ ምክትልሊቀመንበር ናቸው። ፕሮፌሰር በየነ፤ ለ28 ዓመታት በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊስላደረጋቸው ምክንያት ሲናገሩ “የኢትዮጵያ የፖለቲካህይወት አለመቃናት ዕልህ አሲዞኝ ነው፤” ይላሉ።እንደርሳቸው እምነት የሰው ልጅ የፖለቲካ ፍጡር ነው።ይህ እንዲቃና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሚሰራው ሙያበተጨማሪ በአገሪቱ የፖለቲካ ህይወት ውስጥ በነፃማገልግል መልመድ አለበት። ፖለቲካን ለጥቅምናለስልጣን ብቻ ሳይሆን ለአገርና ለህዝብ ሲባልም ዜጎችመሳተፍ እንዳለባቸው በጽኑ እምነት ይገልፃሉ።ከአንጋፈው ምሁርና ፖለቲካኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋርበኢትዮጵያ የፖለቲካ ትኩሳቶችና መፍትሄያቸው ዙሪያቆይታ አድርገናል። እንደሚከተለው አቅርበነዋል። አዲስ ዘመን፡– የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያልተቃናው ለምንድንነው? ፕሮፌሰር በየነ፡– የኢትዮጵያ ፖለቲካ መቼም ተቃንቶ አያውቅም። ምክንያቱም መተማመን የለም። አንዱ ሌላኛውን በበላይነት መግዛት ነው የሚፈልገው፤...

የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም! (ግንቦት 7)

የአርበኞች ግንቦት 7 ወቅታዊ የአቋም መግለጫ   የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም!   መጋቢት 18 ቀን  2011 ዓ.ም   አርበኞች ግንቦት 7 እንደ ንቅናቄ ለረጅም ዓመታት ከታገለላቸዉ...

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ እና ዶክተር አክሎግ ቢራራን ጨምሮ ከ40 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንና ታዋቂ...

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ !!! (በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን) ለባልደራሱ ሰብሳቢ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታላቁ እስክንድር ነጋ ኢትዮጵያውያን ከየዓለማቱ አጋርነታቸውን እየገለጡለት...

EDITOR PICKS