admin
እናንተም አበዛችሁት! (ደረጀ ደስታ)
እናንተም አበዛችሁት!
ደረጀ ደስታ
ጃዋርና እስክንድር እንነጋገራለን አሉ ተብሎ ሰሚ ተገረመ። ወይ ጉድ! የአማርኛውን ጉድ ማለቴ ነው። እንገዳደላለን ተባብለው ነበር እንዴ? ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና...
“ምርጥ ዘር ላይ መመራመር ሲያቅታቸው ሰውን በዘር ያባላሉ!!!” (መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ)
"ምርጥ ዘር ላይ መመራመር ሲያቅታቸው ሰውን በዘር ያባላሉ!!!"
መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
በቀደዱልን መፍሰስ የለብንም። እኛ ውሃ አይደለንም። እኛ ሰዎች ነን፤ ልባዊነት (አዋቂነት) በውስጣችን መኖር አለበት።...
የጉዞ ማስታወሻ ከአሜሪካ እስከ አሜሪካ (መሳይ መኮንን )
የጉዞ ማስታወሻ
ከአሜሪካ እስከ አሜሪካ
መሳይ መኮንን
(በተለይ ለጊዮን መጽሄት የተጻፈ)
የካቲት 7 2011 ዓም ጠዋት ነው፡፡ በዋሽንግተን ዲሲ የሰዓት አቆጣጠር 8ሰዓት፡፡ ለታሪካዊው የኢሳት ጉዞ የዋሽንግተን የኢሳት...
” …አሳሪዎቹም ጉልበታቸውን ከጭንቅላታቸው አላወጡም! ታሳሪውም አልሰለቸውም…. ” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
" ...አሳሪዎቹም ጉልበታቸውን ከጭንቅላታቸው አላወጡም! ታሳሪውም አልሰለቸውም.... "
ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
አንዲት የአሜሪካ ሴት ልጇን አንድ ሰካራም መኪና እየነዳ ሲሄድ ገጭቶ ገደለባት፤ እርር! ድብን! ብላ አዘነች፤...


























