admin
አገም ጠቀም የበዛበት የጠ/ሚሩ ንግግር እና አመት የሞላው ለውጣችን!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
አገም ጠቀም የበዛበት የጠ/ሚሩ ንግግር እና አመት የሞላው ለውጣችን!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ከአንዴም ሁለቴ ደግሜ ሰማሁት። ንግግራቸው በርካታ ቁምነገሮችን የያዘ እና በርካታ አገራዊ ጉዳዮችንም...
የአዲስ አበባ ሥጋት! (በፍቃዱ ዘሃይሉ)
የአዲስ አበባ ሥጋት!
በፍቃዱ ዘሃይሉ
ያደግኩበት ሰፈር ለአረንጓዴ ልማት ከሚፈርሱት የአዲስ አበባ መንደሮች አንዱ ነው። የሰፈሬን ሰዎች በዚህ ወቅት ከዚህ በላይ የሚያሳስባቸው ነገር የለም። «የት ነው...
“ከዘር ፌደራሊዝም አላቀህ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ላይ የተመሰረተ አድርገህ ገላግለን!!” (አርቲስት አስቴር በዳኔ)
"ከዘር ፌደራሊዝም አላቀህ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ላይ የተመሰረተ አድርገህ ገላግለን!!"
ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒስትሩ
ከአርቲስት አስቴር በዳኔ
ጎርፉ ውስጥ ቆመን ስለጎርፉ ከማውራት ጨከን ብሎ ድልድይ መስራትና ከፍ ማለት...
የጎሳ ፖለቲካ፣ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
የጎሳ ፖለቲካ፣ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም!
አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ኦነጋውያኑ የለማ ቡድን አዲስ አበባን ኦሮሚያ ለሚሉት ክልላቸው ማድረግ የማይችሉ መሆናቸውን ሲያውቁ እንደገና "ሕገመንግሥታዊ የሆነው ልዩ...
የአፄ ምኒሊክን ቤተ መንግስት በብዙ መገረም ጎብኝተናል – ግርምቴን ላጋራችሁ!!! (ኤልያስ መሰረት ታዬ)
የአፄ ምኒሊክን ቤተ መንግስት በብዙ መገረም ጎብኝተናል - ግርምቴን ላጋራችሁ!!!
ኤልያስ መሰረት ታዬ
ከፍተኛ አዳዲስ ግንባታዎች፣ ከአፄ ምኒሊክ ጀምሮ የነበሩ ህንፃዎች ላይ እየተካሄዱ ያሉ እድሳቶች፣ የጠ/ሚሩ ቢሮን...
አብይን የወደድኩት መንግሥታቸውን ጠልቼ ነው! (ደረጀ ደስታ)
አብይን የወደድኩት መንግሥታቸውን ጠልቼ ነው!
ደረጀ ደስታ
ፍሬ ነገሩ -
...ግን ደግሞ ፣ “መንግሥት” የተባለ ተቋም ራሱ መደገፍ ያለበት ነገር ነው እንዴ? “መንግሥት” ከካድሬዎቹና ከሠራተኞቹ ውጭ በተቀረው...
“የኦሮሚያ ክልልን ልዩ ጥቅም ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰው ሊደግፈው የሚገባ ነው!!!” (ጠ /ሚ...
"የኦሮሚያ ክልልን ልዩ ጥቅም ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰው ሊደግፈው የሚገባ ነው!!!"
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት...
አቶ እስክንድር ነጋ መስተዋትዎ ሆነልዎት፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድም መለስ እንደማለት እንዳይሉ። (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ)
አቶ እስክንድር ነጋ መስተዋትዎ ሆነልዎት፤
ዶ/ር ዐቢይ አህመድም መለስ እንደማለት እንዳይሉ።
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ፤(
ለክብር ጠቅላይ ሚንስቴር
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
ባሉበት፤
የዛሬው መልዕክቴ "ሰውና መስተዋት"የሚል ሲሆን፣ብቅድሚያ(ለፍቅር የሐይማኖት ልዩነት ቦታ የለውም)ሁለታችሁም...


























