admin
ይድረስ ባለቀ የውክልና ዘመን “ተወካይ” ነን ለምትሉ!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
ይድረስ ባለቀ የውክልና ዘመን "ተወካይ" ነን ለምትሉ!!!
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
ለክቡር/ክብርት…………………………………
የአዲስ አበባ ም/ቤት አባል
በአዲስ አበባ ከተማ……………ክ/ከተማ ምክር ቤት አባል
በአዲስ አበባ ከተማ……ክ/ከተማ……ቀበሌ ም/ቤት አባል
ጉዳዩ: የህዝብ ውክልና ማለቁን...
ይሸሽበት ይጠጋበት ያጣ ትውልድ !!! (ውብሸት ሙላት)
ይሸሽበት ይጠጋበት ያጣ ትውልድ !!!
ውብሸት ሙላት
የኢትዮጵያ መንግሥታዊ ተቋማት እምነት የሚጣልባቸዉ፣ ተስፋ የሚደረግባቸዉ፣ የክፉ ቀን መጠለያና መጠጊያ የመሆን ቁመና የላቸዉም፡፡ ዜጎች ግጭትና መከራ ቢመጣብን ያድኑናል፣ያስጥሉናል...
በቀለ ገርባ አብዷልና ዘመዶች ካሉት ወደ ጠበል ወይንም ….. (አምባቸው ደጀኔ)
በቀለ ገርባ አብዷልና ዘመዶች ካሉት ወደ ጠበል ወይንም ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ያስገቡት!
አምባቸው ደጀኔ
“ዱባ ካላበደ ቅል አይጥልም” - በቀለ ገርባ ሰሞኑን ተናገረው የተባለውን በጤናው ፈጽሞ...
ከ56 ሺ ሰዎች በላይ ተፈናውለው በየቀኑ እንደቅጠል ስለሚረግፉበት ድብቅ አረንጓዴ ረሃብ !!! (ዘመድኩን በቀለ)
ከ56 ሺ ሰዎች በላይ ተፈናውለው በየቀኑ እንደቅጠል ስለሚረግፉበት ድብቅ አረንጓዴ ረሃብ !!!
ዘመድኩን በቀለ
* ይድረስ ለእነ ታማኝ በየነና
ለእነ ያሬድ ሹመቴ ባላችሁበት
...
በየቦታው እየተፈጸመ ያለው ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ሦስተኛው ዓላማ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
በየቦታው እየተፈጸመ ያለው ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ሦስተኛው ዓላማ!!!
አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ማሳሰቢያ፦
የተሻለ ነገሮችን የመረዳት አቅምና ጭንቅላት የሌለው ሰው ጽሑፉን እንዲያነብ አይመከርም!
በተደጋጋሚ እንደነገርኳቹህ ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ዓላማ...
በቀለ ገርባ መጡብኝ! (ደረጄ ደስታ)
በቀለ ገርባ መጡብኝ!
ደረጄ ደስታ
ጋሽ በቀለ ገርባ ያሉትን በድምጽ ሰማሁት። አፌን ነው እንጂ ጆሮዬን አይዘኝም። ለነገሩማ ኦሮምኛ መናገር ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ መሆን ፈልጌ ተከልክያለሁ። አማራውን...
ቋንቋ ሲያገል ሳይሆን – ሲያማልል ነው የሚያድገው!!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)
ቋንቋ ሲያገል ሳይሆን ሲያማልል ነው የሚያድገው!!!
አበበ ቶላ ፈይሳ
አቶ በቀለ ገርባ ኦሮምኛ ቋንቋን ለማሳደግ ንግድ ቦታ ስትሄዱ "ሜቃ" ብላችሁ ጠይቁ እና አላውቅም ካለህ "ነጋቲ" ብላችሁ...
” በወገኖቹ” የተካደው አብይ አህመድ ! (ሳምሶን ሚካኤል)
" በወገኖቹ" የተካደው አብይ አህመድ !
ሳምሶን ሚካኤል
አቢይ አህመድ አሁንም ድረስ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ነው። ሰውየው ተካደ እንጂ ህዝብን ከዳ ወይም ቃሉን አጠፈ የሚል እምነት የለኝም።...


























