admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? (መስከረም አበራ)

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? መስከረም አበራ   ኦህዴድ ወደ ስልጣን በመጣ ማግስት የሚያደርጋቸው ድርጊቶች "ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው" ያስባለው የስልጣን ጥም አላማው የኦሮሞ የበላይነትን ማስፈን እንደሆነ የሚያስረዱ...

ስፍራህን አትልቀቅ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

" አዲስአበቤ ወገብህን ጠበቅ አድርግ!" ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የጠቅላያችንን ማስፈራሪያ ከሰማሁ በኃላ ለሶስተኛ ጊዜ ገረብኩት። አሁንም ደጋግሜ አሳስባለሁ፣ " አዲስአበቤ ከዛሬው የነገው የከፋ ነውና ለፍፁም ሰላማዊ ትግል ወገብህን...

የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!! (ያሬድ ጥበቡ)

የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!! ያሬድ ጥበቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ ላይ ያደረጉት ንግግር የሚደመጥ ነው። ብዙ ቁምነገሮችን አንስተዋል፣...

በእስክንድር አንጎል ውስጥ ያለው የሀሳብ የበላይነት አቢይ ካለው መቶ ሺህ ጦር ይበልጣል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

በእስክንድር አንጎል ውስጥ ያለው የሀሳብ የበላይነት አቢይ ካለው መቶ ሺህ ጦር ይበልጣል!!! ቬሮኒካ መላኩ 1-ጃዋር መሀመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁለት መንግስት ነው ዋናው መንግስት የቄሮ መንግስት...

ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? (መስፍን ማሞ ተሰማ)

ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን ይህንን እንላለን። እነሆ ከ1868 እስከ...

ዓቢይ ቅድምና አሁን (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

ዓቢይ ቅድምና አሁን   ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም   ያልተረጋጋው የለውጥ አስተዳደር በሚጫወተው ጅዋጅዌ እኛንም እያወዛወዘን ነው፤ እኔን ያለጥርጥር አወዛውዞኛል፤ ጅዋጅዌ አልወድም፤ ሃይማኖትን፣ እምነትን፣ መለዋወጥ የብስለት ምልክት አይደለም፤ ዛሬ...

Colonisers extend influence by giving back war spoils – BizNews

Colonisers extend influence by giving back war spoils -BizNews 22nd March 2019 by Chris Bateman CAPE TOWN — Throughout the ages, symbolism has had an immensely...

EDITOR PICKS