admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

ዩኒቨርሲቲው በድጋሚ “ለጸጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ዲግሪ አልሰጠሁም!፣ ሰራተኛዬም አይደለም!” አለ!!! (አበበ ገላው)

ዩኒቨርሲቲው በድጋሚ "ለጸጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ዲግሪ አልሰጠሁም!፣ ሰራተኛዬም አይደለም!" አለ!!! አበበ ገላው የሜልበርን ዩኒቨርሲቲ (University of Melbourne) ከጥቂት አመታት በፊት ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ ያሰናበተውን ተማሪ አቶ ጸጋዬ...

ብሔር እንጂ ህዝብ በሌለበት አገር ማንን ለመቁጠር ነበር “ደረሰ” “ተራዘመ” የምትሉን?!? (ታምራት በቀለ)

ብሔር እንጂ ህዝብ በሌለበት አገር ማንን ለመቁጠር ነበር "ደረሰ" "ተራዘመ" የምትሉን?!? ታምራት በቀለ እንደሚገባኝ ህዝብ:- አንድ ሁለት ተብለው የሚቆጠሩ ሰዎች(ዜጎች) ድምር ውጤት ነው።በህገ መንግስቱና የህገ መንግስቱ...

እዚህ ኛው ቤት ቁጭ ብለን ለዚያኛው ቤታችን ዳንቴል መስራቱን ማቆም አለብን! (አብነት አሰፋ)

እዚህ ኛው ቤት ቁጭ ብለን ለዚያኛው ቤታችን ዳንቴል መስራቱን ማቆም አለብን! አብነት አሰፋ *  አንቀፅ 39 ልማታችንንም የሚገድብ አንቀፅ ነው። አንቀፅ 39 ሠላማችንን የሚያውክ አንቀፅ ነው። አንቀፅ...

በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ዙሪያ ፍትሃዊ የሆነውን እይታዬ ላካፍላችሁ…!!! (ወንድወሰን ተክሉ – ጋዜጠኛ)

በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ዙሪያ ፍትሃዊ የሆነውን እይታዬ ላካፍላችሁ...!!! (ወንድወሰን ተክሉ - ጋዜጠኛ) ይድረስ ለምወዳችሁ ውድ የኦሮሞ ልጆች፣አክትቪስቶችና ፖለቲከኞች በሙሉ በአዲስ አበባ ላይ ያነሳችሁትን ፍትሃዊ ያልሆነ የባለቤትነት ጥያቄን ታነሱ...

“የአይወክሉንም መፈክር”  ውሎ ሲያድር የጋራ እሴት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል!!! (ዶ/ር ብርሃነ መስቀል...

"የአይወክሉንም መፈክር"  ውሎ ሲያድር የጋራ እሴት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል!!!  ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ - ዶ/ር በኢትዮጵያ አገር ማፍረስ እንደ ቀልድ እና እንደ ዋዛ እየታየ ነው።...

“የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማስከበር እንዳለበት ተገለጸ!!!”  (ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ)

"የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማስከበር እንዳለበት ተገለጸ!!!"  ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ኢሳት (ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2011)የዜጎችን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማስከበር የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር በመሆኑ ይህንኑ እንዲወጣ...

ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ አራተኛው የታሪካችን አራተኛ ምዕራፍ!!!! (አያሌው መንበር)

ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ አራተኛው የታሪካችን አራተኛ ምዕራፍ!!!! አያሌው መንበር እንደምናየው ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደአላስፈላጊ ቀውስና መሆን ወደሌለበት ጨለማ እየተመዘገዘገች ነው።ይህ ወቅት በእኔ እይታ አራተኛው ሲሆን የአፄ ምኒልክ...

ዛሬስ”በሕግ አምላክ” እልዎታለሁ፤ (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ)

"በሕግ አምላክ" እልዎታለሁ፤ «የሕግ ቀለም»አስፈፃሚዎችንም ዛሬም ይፈነቃቅሉልን።   ይቅርታ ነው ሲባል፣በፍቅር መደመር፤ ፍትህ እንደው አይቀርም፣ ሐቁ እስከሚጀመር።  ቀረ'ኮ ይሉኝታ ቀረ'ኮ መደበቅ፤ በገዳዮች ጉያ ሕዝብ ላይ መሳለቅ። እናም ሕዝቡን ስሙት አድምጡት ላንድአፍታ፤ ታሪክ ሳይጠራችሁ የማታ የማታ፤ ዛሬ...

EDITOR PICKS