admin
በቀለ ገርባ መጡብኝ! (ደረጄ ደስታ)
በቀለ ገርባ መጡብኝ!
ደረጄ ደስታ
ጋሽ በቀለ ገርባ ያሉትን በድምጽ ሰማሁት። አፌን ነው እንጂ ጆሮዬን አይዘኝም። ለነገሩማ ኦሮምኛ መናገር ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ መሆን ፈልጌ ተከልክያለሁ። አማራውን...
ቋንቋ ሲያገል ሳይሆን – ሲያማልል ነው የሚያድገው!!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)
ቋንቋ ሲያገል ሳይሆን ሲያማልል ነው የሚያድገው!!!
አበበ ቶላ ፈይሳ
አቶ በቀለ ገርባ ኦሮምኛ ቋንቋን ለማሳደግ ንግድ ቦታ ስትሄዱ "ሜቃ" ብላችሁ ጠይቁ እና አላውቅም ካለህ "ነጋቲ" ብላችሁ...
” በወገኖቹ” የተካደው አብይ አህመድ ! (ሳምሶን ሚካኤል)
" በወገኖቹ" የተካደው አብይ አህመድ !
ሳምሶን ሚካኤል
አቢይ አህመድ አሁንም ድረስ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ነው። ሰውየው ተካደ እንጂ ህዝብን ከዳ ወይም ቃሉን አጠፈ የሚል እምነት የለኝም።...
በመግለጫ ጋጋታ በእስር እንዲሁም በግድያ የህዝብን ጥያቄ ማስቆም አይቻልም!!! (ብርሀኑ ተክለ-ያሬድ)
በመግለጫ ጋጋታ በእስር እንዲሁም በግድያ የህዝብን ጥያቄ ማስቆም አይቻልም!!!
ብርሀኑ ተክለ-ያሬድ
* በመግለጫ ለማስፈራራት ቀርቶ በአዲስ አበባ መንገዶች ለማለፍ እንኳን ሞራል የላችሁም!! በእናንተ ጫጫታ ሳንደናገጥ ወደ...
ኦሮሞ ክልል እንላለን እንጂ እዚያው አማራ ክልልም ጒድ አለ !!! (ግርማ ካሳ)
ኦሮሞ ክልል እንላለን እንጂ እዚያው አማራ ክልልም ጒድ አለ !!!
ግርማካሳ
አንድ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ላውጋችሁ። አንድ ከደሴ የመጣ ሰው ነው የነገረኝ። ታውቃላችሁ በአማራ ክልል በአማርኛ...
“ስናናግረው በቋንቋችን ካልመለሰ ክልላችንን ለቆ ይሄዳል!!!” (ኦቦ በቀለ ገርባ)
"ስናናግረው በቋንቋችን ካልመለሰ ክልላችንን ለቆ ይሄዳል!!!" ኦቦ በቀለ ገርባ
ዘውድ አለም ታደሰ
OMN ላይ ስለ ኦሮምኛ ቋንቋ (Affaan Oromo) በተዘጋጀ መድረክ ላይ እየተናገረ ነው ። የኦሮሞ ህዝብ...


























